“የትውልዴ እብደትና የውጤቱ ፀፀት”

 የቅድመ ሙግት መደላድል፤ የጽሑፌ ርዕስ የተዋቀረባቸውን ቃላት ለመበየን በእጅጉ አስቸጋሪ እንደሚሆን ይገባኛል። አራቱ ቃላትና በመካከላቸው የተደነቀረችው “ዬ” የተሸከመችውን “የእኔ” የሚለውን ባለቤት አመላካች ምዕላድ በአግባቡ ተንትኖ ለአንባቢያን የልቡን ለማድረስ “ከልብ የሆነ” ዝርዝር ንባብና... Read more »

«ጠንካራ ኃይል፣ የማይደፈር ኃይል፣ በቀላሉ የማይቆረጠም ኃይል ሲኖር ጠላት ውጊያን ደግሞ እንዲያስብና እንዲያስቀር ያስገድዳል» ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከትናንት በስቲያ በአዋሽ አርባ ውጊያ ትምህርት ቤት ተገኝተው በአየር ኃይል እና በሜካናይዝድ ቅንጅት የተካሄደውን የጥምር ጦር ወታደራዊ ትርዒት ተመልክተዋል። በአዋሽ አርባ ውጊያ... Read more »

ለዘላቂ ሰላማችን ባህላዊ የእርቅ እሴቶቻችንን ይመለሱ

 ኢትዮጵያ ሀገራችን በአለም ላይ በባህላዊ እሴቶቻቸው ሀብታምና ኩሩ ከሚባሉ ሀገራት መካከል አንዷ ናት። በዚህ የህዝቦች የጋራ ትውፊት በሆነ ባህላዊ እሴት ተመርተን ብዙ ዘመናትን በፍቅርና በወንድማማችነት ተጉዘናል። አሁን ላይ እንደ ድሮው በዝተውና ጠርተው... Read more »

የጎዳና ልመናን ለማስቆም

በመዲናችን አዲስ አበባ የመንገድ ላይ ልመናን በብዛት መመልከት የተለመደ ከሆነ ሰነባብቷል፡፡ አካል ጉዳተኝነት፣ ድህነት፣ ከአየር ንብረት መዛባትና ከሚታረስ መሬት እጥረት ጋር በተያያዘ ከገጠር ወደ ከተሞች የሚደረግ የነዋሪዎች ፍልሰት በጎዳና ላይ ለሚታየው የተረጂ... Read more »

የበዓላት ማግሥት ምኞታችን

 የበዓላት ፋይዳ፤ ሰሞንኞቹ የክርስትና ሃይማኖት በርካታ በዓላት በሰላም ተከብረው “’ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን!” በሚሉ ምርቃቶች ተጠናቀው የ2015 ዓ.ም ምዕራፋቸው ተዘግቷል።በሰላም ካደረሰን ቀሪዎቹን በዓላትም ወደፊት እንደምናከብር ተስፋ እናደርጋለን።የትናንትናና የትናንት ወዲያዎቹ ክብረ በዓላት በሰላም ተከናውነው... Read more »

የጥር በረከቶች የበለጠ ለማድመቅ

ጥር የአዲስ ተስፋ፤ የአዲስ ህይወት መጀመሪያ ነው፡፡ ከምርት ጀምሮ መልካሙን ሁሉ የምንካ ፈልበት፤ የተዘራው እህል አፍርቶና ተወቅቶ ወደ ጎተራ የሚገባበት ነው። ከዚህም ባሻገር የአደባባይ በዓላት የሚበዙበት ፤ ሕይወትን በአዲስ መልክ የሚጀምሩ ጥንዶችን... Read more »

ሀገር በዜጎች የምትፈጠር … ዜጎች በሀገር የሚደምቁ ናቸው

እኛ ሀገር ብዙ ተናጋሪዎች አሉ..ስለሀገራቸው ሲጠየቁ ከወርቅ ባማረ ከማር በጣፈጠ ቋንቋ የሚናገሩ። እኛ ሀገር ብዙ ፖለቲከኞች አሉ ስለ ሀገራቸው ሲጠየቁ ከቅዱስ ጳውሎስ ስብከት ባልተናነሰ የሚሰብኩ። እኚህ ሰዎች ተግባራቸው ሲታይ ግን ምንም ሆኑ... Read more »

የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያውያን

ኢትዮጵያ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ በዓላትን በአደባባይ በድምቀት ከሚያከብሩ አገራት መካከል በግንባር ቀደምትነት ትጠቀሳለች፡፡ በአደባባይ ከሚከበሩ በዓላት ደግሞ ጥምቀት አንዱና ዋነኛው ነው። ጥምቀት ማለት ‹‹አጥመቀ-አጠመቀ›› ከሚለው የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን ‹‹መነከር፣ መድፈቅ፣ በተባረከው... Read more »

በዓለ ጥምቀት፤

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚከበሩት በዓላት አንዱና ዋናው የጥምቀት በዓል ነው ። የጥምቀት በዓል ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጹም ትሕትና ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ ተጉዞ በአገልጋዩ በቅዱስ ዮሐንስ እጅ የተጠመቀበትን ዕለት የምናስብበት... Read more »

“እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል” የሙሰኞች ብሂል

የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥበበኛ ሕዝብ ነው፤ ጥበቡ ይገርመኛል። ማስተዋል እና ምሳሌው ያስደንቀኛል። ነገሮችን፣ አጋጣሚዎችን፣ ሁኔታዎችን በምሳሌያዊ ንግግር ሲገልጽ ሳይንስን የሚያስንቅ ጥበብ አለው። ከዚህ ምሳሌያዊ ንግግሩ መካከል ለሙሰኛ ባለሥልጣን የሚመጥን አንድ አባባል መዘዝኩ፤ “እኔ... Read more »