የሰላም መገኛ ሰላማዊ ተግባቦት ብቻ ነው

የሰላም መገኛዋ መንገድ ሰላማዊ ተግባቦት ብቻ ነው። ከሰላማዊ ተግባቦት ውጪ ሰላም ሊያመጣ የሚችል ሃይል በምድር ላይ የለም። ሰላማዊ ተግባቦት አገርና ሕዝብን አስቀድሞ ፖለቲካዊ መሻትን ያስከተለ ነው። ሰላማዊ ተግባቦት ሁሉም ሰው የተለየ እና... Read more »

ኢትዮጵያ ሆይ! “ሣቅሽን ማን ዘረፈው!?”

የመነሻ ወግ፤ ከሁለት አሥርተ ዓመታት በፊት ይህ ጸሐፊ በአንድ የውጭ ሀገር በተገኘበት አጋጣሚ መረር ያለ ሞጋች የውስጥ ስሜት አጋጥሞት ነበር:: ያ ክስተት ያጠላው የሀዘን ድባብ ዛሬም ድረስ ደብዝዞ ሊጠፋ አልቻለም:: ሙግቱ አገርሽቶ... Read more »

ሀገርን እንደ ሀገር ያቆሙ ምሰሶዎቻችን እንዳይነቃነቁ

ሽንቁሮቻችን ብዙ ናቸው። በዚህኛው ስንደፍን በወዲያኛው በኩል የሚያስተነፍስ ቀዳዳ እልፍ ነው። ጥንቃቄ የሚያሻቸው፣ ሊታከሙ የሚገባቸው ቁስሎቻችን እዚህም እዚያም አመርቅዘው ይታያሉ። ቅድሚያ የሚሹ አንገብጋቢ ጉዳዮቻችን እየበዙ ነው። እንደ ህዝብ ብዙ ይጠበቅብናል። ሆደ ሰፊነት፣... Read more »

አዲስ አበባና ዘላቂ መፍትሄ ያጣው የትራንስፖርት ችግሯ

ትራንስፖርት የሀገር የምጣኔ ሀብትና ዕድገት መሠረት ነው። አንዳንዶች ትራንስፖርትን የአንድ ሀገር ምጣኔ ሀብት የደም ሥር ነው ይሉታል። ጤና፣ ትምህርት፤ግብርና፣ ኢንዱስትሪ የሚሠምረውና ስኬት የሚኖረው የትራንስፖርት አቅርቦቱ የተሟላ ሲሆን ነው። ትራንስፖርት የተቀላጠፈ፤ ለሕዝብ ተደራሽ... Read more »

የአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ አንድምታ

 (የመጨረሻ ክፍል) ለሀገራችን ኢትዮጵያ ነጩን ቤተመንግስት ዴሞክራቶች ይሁኑ ሪፐብሊካኖች ቢቆጣጠሩት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲያቸው ብዙም ልዩነት ስለሌለው ይህ ነው የሚባል ተጠቃሚነት የሚፈጥር አይደለም። ቀደም ባሉት ጊዜያት ሪፐብሊካኖች የግብጽ ነገር እንዴት እንደሚያንዘረዝራቸው ከግብጽ ጋር... Read more »

በጎነት በሁሉም ዜጎች፣ሁሌም ቢሆን

የምንገኝበት የጥር ወር ማኅበራዊ ይዘት ያለው መንፈሳዊ በዓላትን ብቻ ሰይሆን የሠርግ ወቅትም ጭምር በመሆኑ አብሮነት፣መተጋገዝ፣መተሳሰብ በአጠቃላይ የሰዎች የእርስ በርስ ግንኙነት ይበልጥ የሚጠነክርበት ጊዜ ነው፡፡ በተለይም ከክርስቶስ ልደት(ገና)በዓል ቀጥሎ የተከበረው ጥምቀት የአደባባይ በዓል(ፌስቲቫል)በመሆኑ... Read more »

የሰላም ወንዛችን ስለምን ይደፈርሳል!?

 ሀገራዊ ሰላማችን በአዋሽ ወንዝ ተምሳሌታዊነት፤ ወንዝና ሰላምን ምን ያገናኘዋል? ምንም። ይሁን እንጂ፡- “ነገርን በለዛው፤ ጥሬን በለዛዛው” እንዲሉ ኮምጠጥና ጠነን ያሉ ርዕሰ ጉዳዮችን በምሳሌ ማዋዣ ለማፍታታት መሞከር፤ በአንባቢውም ሆነ በአድማጩ ልቦና ውስጥ መልእክቱ... Read more »

መንግስት የህዝብ አመኔታን እንዲያተርፍ …

በዴሞክራሲያዊ ስርአት የመንግስት ስልጣን ምንጭና ባለቤት ህዝብ ነው። በዚህም ምክንያት የስልጣን መንበሩን የያዘው መንግስት የህዝብ አገልጋይ ነው ተብሎ ይታሰባል። ዲሞክራሲ የህዝብ፣ በህዝብ እና ለህዝብ የቆመ ስርአት (a government of the people, by... Read more »

የአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ አንድምታ

(ክፍል አንድ)  የዛሬ መጣጥፌ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ በማትኮሬ በይደር ያቆየሁት ሃሳብ ነው። የአሜሪካን ነገር በምስራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ጂኦፖለቲካዊ ምህዳር ላይ ያለው ተጽዕኖ ከፍ ያለ ስለሆነ በቅርብ ሆኖ እግር በእግር መከታተልንና መተንተንን... Read more »

ባለሶስት እግሮቹን ማን ‘ሃይ’ ይበልልን?

የኑሮ ውድነትን ከሚያባብሱ ነገሮች መካከል የነዳጅ ዋጋ ከፍ ማለት ከግንባር ቀደሞቹ መካከል ይመደባል። ባለፉት ሁለትና ሦስት ዓመታት ውስጥ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩም የሸቀጣ ሸቀጦችና ሌሎች መሠረታዊ ፍላጎቶች ዋጋ ከፍ እንዲል በማድረግ... Read more »