የኢትዮጵያ ስፖርት በተለያዩ የእድገት ደረጃዎች እየተጓዘ አሁን ካለበት ይድረስ እንጂ የወደፊት ጉዞው ግን ውሉ እንደጠፋበት ልቃቂት የተዛባ ስለመሆኑ ለስፖርቱ ቅርብ የሆነ ሁሉ ሊታዘበው ይችላል። የወራሪውን ጣሊያን ቆይታ ተከትሎ ብቅ ብቅ ማለት የጀመረው... Read more »
የፌዴራል መንግስት እና የሕወሓት የሰላም ስምምነት ኮሚቴ አባላት ለመጀመሪያ ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል በሆነው ‹ሀላላ ኬላ› ምክክር አድርገዋል። በውይይታቸውም በሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ዙሪያ የተከናወኑ ተግባራትን... Read more »
እርግጥ ነው ሳቅ ጨዋታ የለመዱ ቦታና ጊዜያት ጭር ሲሉ ማንም አይወድም። መኖሪያ ቤትም ሆነ አካባቢ እንደዛው ነው። ይሁን እንጂ፣ እያወራን ያለነው ከአገርና ሕዝብ አጠቃላይ ደህንነት አኳያ በመሆኑ ከዚህ ጋር የሚጋጭ አይደለም። ከሁሉም... Read more »
ልብን የታደገ መልካም ልብ፤ ታሪኩን ያደመጡ የዓለም ሕዝቦችን በሙሉ በእምባ ያራጨ አንድ እውነተኛ ታሪክ በማስታወስ ልንደርደር:: ይህንን ታሪክ ያሰራጨው MBC4 Channel የተባለው ታዋቂ የቴሌቪዥን ጣቢያ ነበር:: ሐምሌ 10 ቀን 2003 ዓ.ም ከምሽቱ... Read more »
ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የሆኑና ያልሆኑ የበርካታ ወንዞች ባለቤት መሆኗን ተከትሎ የውሃ ማማ እየተባለች ብትወደስም ስሟና ግብሯ ሳይገናኙ ዘመናትን አሳልፋለች:: አብዛኛዎቹ ወንዞቿ እንደዳቦ በሚገመጠው ለም መሬት መካከል ያለምንም ሥራ ሲገማሸሩ እና ሲተኙ የኖሩ... Read more »
አንድ አገር ስኬትና ኪሳራን የምታወራርደው ባለመችው፣ እልምታም ባበቃችው ትውልድ ነው። ትምህርት ደግሞ ይህን ትውልድ እውን ለማድረግና ለአንድ አገር እድገት መሰረት፣ ዋልታና ማገር ነው። የትምህርት ጥራትን ማስጠበቅና የተደራሽነት መጠኑን ማስፋትም የአገርን እድገት አንድ... Read more »
የ2014 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና ውጤት ከቀናት በፊት ይፋ መደረጉ ይታወሳል:: የትምህርት ሚኒስቴር በገለፀው መሰረት፣ ፈተናውን ከወሰዱ 899ሺ520 ተማሪዎች መካከል ከግማሽ በላይ ውጤት (ከ350 በላይ) ማስመዝገብ የቻሉት 29ሺ909 (3.3%) ብቻ... Read more »
በሰላም ወጥቶ ለመግባት፣ ሠርቶ ለማትረፍ፣ ወልዶ ለመክበድ ለሁሉም ነገር ሰላም መሠረት ነው። የሰላም ዋጋ ቀድሞ የገባቸው የአገሬ ሰዎች ጠዋት ከእንቅልፋቸው ሲነሱም ሆነ ሲተኙ ለራሳቸውም ለአገራቸውም ሰላምን ይመኛሉ። መሽቶ በነጋ ቁጥር በሰላም ያዋለ... Read more »
የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከአስር ቀናት በፊት አንድ አስደንጋጭ የጥናት ውጤት ይፋ አድርጓል። ኢትዮጵያ ምግብ ውድ ከሆነባቸው የአፍሪካ አገራት ከቀዳሚዎቹ ተርታ መሰለፏንና ከዓለም 8ተኛ ደረጃ፤ ከዚምባቡዌ ቀጥላ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት... Read more »
የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት እንደ ሀገር የትምህርት ውድቀታችንን አደባባይ ላይ ያሰጣ ሰሞነኛ መነጋገሪያችን ሆኗል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ አዳዲስ አሠራሮችን መዘርጋቱን ተከትሎ ያለፉት የሁለት... Read more »