በአጉል እምነት ኢትዮጵያዊነት ከብሔር እንዳያንስ ለስሜታችን ልጓም እናብጅለት!

ስለ ሀገር የተጠበቡ ጠቢባን ሀገርና ሰውነትን በአንድ መርፌና ክር ይሰፉታል። እውነት ነው ሀገርና ሰውነት ከዚህ የተሻለ እውነት የላቸውም። ሰውነት ከሀገር ጋር ሀገር ከሰውነት ጋር የተቆራኙ የአንድ ማንነት ሁለት መልኮች ናቸው። ሰው ከሌለበት... Read more »

ኢትዮጵያዊነት ከፍ እንዲል!

ስለ ሀገር የተጠበቡ ጠቢባን ሀገርና ሰውነትን በአንድ መርፌና ክር ይሰፉታል:: እውነት ነው ሀገርና ሰውነት ከዚህ የተሻለ እውነት የላቸውም:: ሰውነት ከሀገር ጋር ሀገር ከሰውነት ጋር የተቆራኙ የአንድ ማንነት ሁለት መልኮች ናቸው:: ሰው ከሌለበት... Read more »

“ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና፤”

 “ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና፤” 36ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ “የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ትግበራን ማፋጠን” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ሲሆን 42ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ባለፈው እሮብና... Read more »

ለአፍሪካውያን መጻኢ ተስፋ…

የአፍሪካ ህብረት መመስረት ዘመናትን በባርነት ቀንበርና በድህነት ላሳለፉት የአፍሪካ ሀገራት የነጻነትንና የእድገትን ጭላንጭል የከፈተ ነው። ምንም እንኳን ህብረቱ ከተመሰረተበት አላማና ሊሰራ ከሚገባው አንጻር ሲመዘን በርካታ የቤት ስራዎች የሚቀሩት ቢሆንም የአውሮፓውያንን ተጽእኖ ከመቋቋም... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የአውሮፓ ሀገራት ጉብኝት እና ፋይዳው

በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ሲካሄድ የቆየው የእርስ በርስ ጦርነት አሉታዊ ተጽዕኖ ካሳረፈባቸው ዘርፎች መካከል ዲፕሎማሲ አንዱ ነው:: ጦርነቱ ሀገሪቱ ከሌሎች ሀገራት ጋር ያላት ግንኙነት እንዲሻክር አድርጓል:: በተለይም ኢትዮጵያ ከምዕራቡ ዓለም ሀገራት ጋር የነበራት... Read more »

ለዛሬ ችግሮቻችን ከትናንት ታሪኮቻችን እንማር

አንድ ማኅበረሰብ በብዙ ፈተናዎች እና ውጣ ውረዶች ያልፋል። በድቅድቅ ጨለማ ተከቦ መውጫ የሚያጣበት፤ ዙሪያ ገባው ገደል የሚሆንበት ጊዜያት ብዙ ናቸው። የፈተናዎች መብዛት ጨለማውን የማይሻገረው፣ ተራራውን የማያልፈው መስሎ እንዲታይ ቢያደርገውም ከጨለማው በኋላ ብርሃን፣... Read more »

የተጀመረውን የሰው ተኮር ልማት ለማስቀጠል

አንድን አገር ለማስተዳደር ውክልና የወሰደ መንግሥት ከሚጠበቅበት ጉዳዮች መካከል ዋነኛው ተጠቃሽ የሆነው የሕዝብን ሰላም ማስጠበቅና ኅብረተሰቡን በልማት ተጠቃሚ ማድረግ ነው። ኅብረተሰቡን በልማት ተጠቃሚ ለማድረግ ደግሞ ራሱ ኅብረተሰቡን ያሳተፈ ተግባር ማካሄድ ዋንኛ ተመራጭ... Read more »

ነገረ ዓባይ

 ( ክፍል አንድ ) ሕብረተሰቡ ለዓባይ ግድብ ያለውን አጋርነት የማጠናከርና ገቢ የማሰባሰብ አላማ ያለው “ሕዳሴ ግድብ ቱር” የተሰኘ የጉዞ መርሐ ግብር ሰሞኑን መጀመሩን ከ”አዲስ ዘመን” ጋዜጣ ስመለከት ስለ ታላቁ ወንዛችን ዓባይ አንዳንድ... Read more »

በቀጣይ የትምህርት ጥራትን ለማምጣት

ትምህርት የሁሉም ነገር መሠረት ነው። ሰው ሲማር ሕይወቱ ያማረ የሰመረ ይሆናል። ብዙዎቹ የዓለማችን ሀገሮች የተሻለ ቦታ ላይ የደረሱት ለትምህርት በሰጡት ትኩረት ነው። ከበደ ሚካኤል የፃፉት ጃፓን እንደምን ሰለጠነች መጽሐፍም ለዚህ አንዱ ማስረጃ... Read more »

“የነፃ ገበያው ነፃ ሽፍትነት”

 የሀገራችን የግብይት ሥርዓት ስሙ “ነፃ”፣ ባህርይው ባርነት፣ ተግባሩ ሽፍትነት መሆኑን በድፍረትና በአደባባይ የምንመሰክረው እኛ የእለት እንጀራ አሮብን ጦም ማደርን ባህል ያደረግን ዜጎች እንጂ በቁጥር እንቆቅልሽ የሚያማልሉን መንግሥታዊና ምሁራዊ እስታስቲክሶች አይደሉም። ርሃባችን የዳቦ... Read more »