የሰው ልጅ ካለመኖር ተነስቶ ወደ መኖር በውልደት ይመጣል። ውልደት ህፃንነት ወጣትነት አዋቂነት ዕርጅናና ሞት በሰው ልጅ የህይወት ዘመን የሚከሰቱ ተፈጥሯዊ ሂደቶች ናቸው። ከወንዶች እስፐርምና ከሴቶች እንቁላል ጥምረት ከሰው የሚፈጠረው የሰው ልጅ ተመልሶ... Read more »
ለአንድ ሀገር ብልፅግና እንደ አንድ አመላካች ተደርገው ከሚቆጠሩ ነገሮች መካከል አንዱ ትምህርት ነው:: የሃገራት የኢኮኖሚ ደረጃም የሚለካው ባላቸው የተማረ የሰው ኃይል ልክ ነው:: ለዚህም ነው ‹‹ለአንድ ሀገር እድገት መሰረቱ ትምህርት ነው›› የሚባለው::... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ ከ700 ሺ በላይ ሥራ አጥ ወጣቶች እንዳሉ መረጃዎች ያሳያሉ። የከተማ አስተዳደሩም ለዚህ የሥራ አጥ ቁጥር የሚመጥን የሥራ አድል ለመፍጠር በርካታ ገንዘብ መድቧል። በቅርቡም ሥራ አጥ ወጣቶችን ተጠቃሚ ሊያደርጉ የሚችሉ... Read more »
የእኛ ነገር ሆኖ የአንድን ጥፋት ወይም ወንጀል ጠንሳሽን ፈልገን የምንቀጣውን ያህል የበጎ ነገር አነሳሽን የምናሞግስበት ወይም የምንሸልምበት ልምድ ብዙም የለንም። ከዚህ አኳያ አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሮ በየከተሞች ተግባራዊ የሆነን አንድ ነገር ጠንሳሹን... Read more »
ሰሞነኛ ከሆኑትና የብዙዎቻችንን ቀልብ ከሳቡ አወዛጋቢ ጉዳዮች ውስጥ የኢህአዴግን ውህደን ያህል ሰፊ ሽፋን ያገኘ ወቅታዊ ጉዳይ ያለ አይመስለኝም።በተለይም ጉዳዩ እጅግ አወዛጋቢ ከሆነባቸው ጉዳዮች ውስጥ በኢህአዴግ አባል ደርጅቶች መካከል በጉዳዩ ዙሪያ ተመሳሳይ አቋም... Read more »
የበረታህ ዕለት አድናቂህም አድማቂህም ይበረክታል አሻም!ጤና ይስጥልኝ ኢጆሌ ኢትዮጵያ እንደምን ከረማችሁ?እኔ ዋቃ ገለታ ይግባውና በጣም ደህና ነኝ። ዘንድሮ መቸም የኢትዮጵያ ሠርግ ነው። እጅግ ደስ ይላል። ለእኔ ደግሞ ድርብ ደስታ ነው። ምን ተገኘ... Read more »
ሰሞነኛ ከሆኑትና የብዙዎቻችንን ቀልብ ከሳቡ ጉዳዮች መካከል ኢህአዴግ ወደ ውህድ ፓርቲነት ሊለወጥ ነው የሚለውን ያህል የህዝብ ጆሮ የተሰጠው ጉዳይ ያለ አይመስለኝም። በተለይም ጉዳዩ በራሱ በኢህአዴግ ውስጥ ባሉ ፓርቲዎች መካከል ተመሳሳይ አቋም ያልተያዘበት... Read more »
መደመር ከክስተትነቱ ይልቅ ሂደትነቱ ያመዘነ፣ ከንግግር ይልቅ ተግባር ላይ ያተኮረ፣ ከእኔነት ይልቅ እኛነት ላይ የተመሰረተ ጽነሰ ሃሳብ ነው። ከመደመር የምንጠብቀው ብዙ መልካም ፍሬ እንዳለ ሁሉ የሚያስከፍለንም ዋጋ ቀላል ላይሆን ይችላል። መደመር በግፊት... Read more »
ሐምሌ 21 ቀን 2011 ኢትዮጵያውያን በአንድ ቀን ጀንበር 4 ቢሊዮን ችግኝ በመትከል ታሪክ የሰሩበት ቀን ነው፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያን ታሪክ መስራት እናውቃለን። ወራሪን በጋራ ክንድ እንመክታለን፤ ወድቀን ተዋድቀን ሀገርን በነጻነት እናቆያለን፤በዓለም መድረክ ሮጠን... Read more »
በጥንቱ ዘመን የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን በተለይ ግብጽ የአባይን ወንዝ እንደ ግል ንብረቷ በመቁጠር ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ለመጠቀም... Read more »