ምንም እንኳን በሀገራችንም ሆነ በውጭ ሀገር የፖለቲካ ፈላስፋዎች ዘንድ የባህር ዛፍ ፖለቲካ የሚባል ነገር ባንሰማም ወይም ተፅፎ ባናይም የህወሀት የፖለቲካ መርህ ከአንደኛው የባህር ዛፍ ጠባይ ጋር ስለሚመሳሰል የህወሀትን የፖለቲካ አካሄድ የባህር ዛፍ... Read more »
‹‹አጀንዳ›› የተሰኘው የጋዜጣ አምድ ለዲሞክራሲያዊ ባህል ዕድገት የሚጫወተውን ሚና ያህል በአገራችን ብዙ ያልተጻፈበትና ጥናትና ምርምር ያልተደረገበት ገጽ ነው። በእንግሊዘኛ “Opposite editorial” ተብሎ የሚታወቀው ይህ አምድ በተለያዩ ጋዜጦችና መጽሔቶች የተለያየ ስያሜና ትርጓሜ ሲሰጠው... Read more »
ዝንጀሮ መጀመሪያ መቀመጪያዬን አለች ተብሎ ሲወራ እሰማለሁ፤ ማስቀደም ያለባትን ማስቀደም ፈልጋ ነው እንጂ ምን ሥልጣን አላትና? ፋይዳውንስ የት ታቅና? መጀመሪያ መቀመጫዬን መንበሬን ትላለች? ጥያቄውን አንባቢዎቼ መልሱት። ያለንበት ወቅት የኮረና ወረራ በዓለም አቀፍ... Read more »
በዓለም ላይ የተለያዩ አባባሎች አሉ። አባባሎቹ ከሰው ልጅ አኗኗር ጋር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ይገናኛሉ። በተጫማሪም ከሀይማኖታዊ አስተምሮትና ከባህላዊ ወጎች ጋር ትስስር አላቸው። አባባሎች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ለሰው ልጅ አቅጣጫ በመጠቆም ከፍተኛ አስተዋፅዖ... Read more »
ባህል የሰው ልጅ የህይወት መንገድና የአንድ ሰው የመኖሪያ መርህ በመሆን ያገለግላል። ባህል ከአለባበስ፣ ከአመጋገብ፣ ከአኗኗር ዘይቤ፣ ማህበራዊ ህይወት፣ አምልኮ ሥርዓት፣ የሥራ ባህሪ እና የመሳሰሉት ጋር ይያያዛል። ሃይማኖት የባህል አንዱ አካል ሲሆን ሰፊና... Read more »
አሁን በዚህ ሰዓት በጭንቀት እንጉርጉሮ፣ በፍርሃት ኑሮ ተሸብበን ባለንበት ወቅት ሀገር ከስጋት አፋፍ ላይ ተንጠልጥላ ቆማ ስንመለክት ጴጥሮስ ያችን ስዓትን ማስታወስ ለምን እንዳቃተን ባይገባኝም፤ በዓለም ያስተጋባው ማስጠንቀቂያው ደውል፣ ነፍስ አድን ጥሪ ነው... Read more »
የማሸማቀቅ ትንኮሳ በአካለ-ሰውነት አነስተኛ፣ አቅመ-ደካማ፣ በዕድሜ በጣም ወጣት፣ አይናፋር፣ ደጋፊ የሌላቸው፣ አካል ጉዳተኛ ወይም ተጋላጭ የሆኑ ሌሎች ሰዎችን አቅዶ የመጉዳትና የማሰቃየት ተግባር ነው። የማሸማቀቅ ትንኮሳ እንዲሁ የሚደረግ ተግባር ሳይሆን ታቅዶና በተደጋጋሚ አቅመ-ደካማ... Read more »
በ7 አህጉራት እና ከ212 በላይ ሀገራት የተዋቀረችው ዓለማችን ከ7.7 ቢሊዮን በላይ ህዝብ ብዛት አላት። እ.አ.አ በ1804 ከክርስቶስ ውልደት በኋላ አንድ ቢሊዮን የደረሰው የዓለም ህዝብ ፈጣንና ወጥነት የሌለው ዕድገት አሳ ይቷል። ከ30 ዓመታት... Read more »
የሰው ልጅ ተለዋዋጭ በሆነው ዓለም ቀጣይነት ያለው የአዲስ ሃሳብ ፈጠራ ጠቃሚ እንደሆነ ከገባው ብዙ ዘመናትን አስቆጥሯል:: በዚህም የሰው ልጅ አዳዲስ ሃሳቦችን ማፍለቅና መፍጠር ጠቃሚነቱ ሰፊ መሆኑን ተረድቷል:: ልዩ ነገር የማሰብ፣ አዲስ ሃሳብ... Read more »
ባንተ ላይ ሊያደርጉብህ የማትፈልገውን በሌሎች ላይ አታድርግ የሚለው ወርቃማ አባባል በሁሉም ሃይማኖቶች አስተምህሮ ያለ ይመስለኛል:: አንዱ ሌላውን መረዳት አለበት። ስግብግብነት ማንንም አይጠቅምም። እንደ ጥቁር አባይ ምንጭነቷ ኢትዮጵያ የመጠቀም መብቷን ማግኘት አለባት።ፍትሃዊ አጠቃቀም... Read more »