በመዲናዋ ሸማቹ ጥራት ያለው ምርት በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያገኝ የሚያስችሉ የገበያ ማዕከላት ተገንብተው ወደ ሥራ ገብተዋል። በተለይም በከተማዋ የሚታየውን የዋጋ ንረት በእጅጉ ለመቀነስ እንደሚያስችልም ይገለጻል። ለመሆኑ እነዚህ የገበያ ማዕከላት በአሁኑ ወቅት እየሰጡ ያለው... Read more »
ዜና ትንታኔ ባሳለፍነው ሳምንት ግብጽ ለሶማሊያ የተለያዩ የጦር መሣሪያዎችን ለሶማሊያ መላኳ ይታወሳል። ሆኖም ይህ ራሷን ለመከላከል በቂ አቅም ለሌላት ሶማሊያ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እንደሚያመዝን እየተነገረ ነው። እንዲህ አይነት የመሣሪያ ድጋፍ በቀላሉ በአልሸባብ... Read more »
ሩሲያ በምዕራባውያን ኮንቬንሽናል ሚሳኤሎች ጥቃት ከደረሰባት የኒዩክሌር መሣሪያዎቿን ለመጠቀም እንደምትገደድ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ። ሞስኮ ከባለፈው ዓመት ጀምሮ የኒዩክሌር መሣሪያዎቿን መቼና እንዴት መጠቀም እንዳለባት የሚወስነውን ሕጓን በማሻሻል ላይ መሆኗንም ነው ፕሬዚዳንቱ ያነሱት።... Read more »
አሜሪካ እና አጋሮቿ በሊባኖስ እና እስራኤል መካከል የ21 ቀናት የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጠይቀዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም ሁለቱ አካላት ግጭቱን ዲፕሎማሲያዊ በሆነ መንገድ መፍታት የሚችሉበትን ሁኔታ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር እንደሚያመቻች ተገልጿል። ሀገራቱ... Read more »
አዳማ፡- የኦሮሚያ ክልል በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ነጥብ ላስመዘገቡ ተማሪዎች ሽልማትና ማበረታቻ ሰጠ፡፡ የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ከፍተኛ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች እና አስተዋፅኦ ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት ያዘጋጀው የሽልማት መርሃግብር ትናንት... Read more »
– የዘንድሮው ኢሬቻ መስከረም 25 እና 26 ይከበራል አዲስ አበባ፡- የ2017 ዓ.ም ኢሬቻ በዓል የገዳ ሥርዓትና ዕሴትን በጠበቀ መልኩ ለማክበር ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የአባገዳዎች ሕብረት አስታወቀ፡፡ የኦሮሞ አባ ገዳዎች ኅብረት የኢሬቻ በዓል... Read more »
አዲስ አበባ፡- መስቀሉ በሰው ልጆች መካከል ሁልጊዜም ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነት፣ መተሳሰብ እና መከባበር እንዲሰፍን መልእክት የተላለፈበት መሆኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሊቃውንት ጉባዔ አባልና የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል ገለጹ፡፡ መምህር ዳንኤል... Read more »
አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ ተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በ2017 ዓ.ም ሰባት ነጥብ ሦስት ቢሊዮን ብር ዓረቦን ለመሰብሰብ ማቀዱን አስታወቀ። የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ 2016 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸምና የ2017 ዓ.ም የሥራ እቅድ አስመልክቶ... Read more »
– በዓሉን የሰላምና የአብሮነት ዕሴቶችን በማጠናከር ማክበር እንደሚገባ አመላክተዋል አዲስ አበባ፡- የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። በዓሉን የሠላምና የአብሮነት ዕሴቶችን በማጠናከር ማክበር እንደሚገባ አመላክተዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር... Read more »
– የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሯል አዲስ አበባ፡- የመስቀል ደመራ በዓል ሰዎችን የሚያቀራርብ የፍቅር፣ የሰላምና የአንድነት ተምሳሌት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ... Read more »