በምግብ ራስን መቻል ሌላው ሉዓላዊነት

ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻልና የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋጋት እየሠራች እንደሆነ ይገለጻል። ለመሆኑ የምግብ ሉዓላዊነት ስንል ምን ማለታችን ነው? የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ ያለው ሥራስ ምን ውጤት እያስገኘ ነው? በሚሉት ጉዳዮች ዙሪያ የዘርፉ ምሁራን... Read more »

“የለሚ የሲሚንቶ ፋብሪካ አስፈላጊ መሠረተ ልማቶችን በፍጥነት እና በብቃት አጠናቅቆ ዝግጁ የማድረግ ተምሳሌትም ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፡- የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካ እጅግ አስፈላጊ የሆኑ መሠረተ ልማቶችን በፍጥነት እና በብቃት አጠናቅቆ ዝግጁ የማድረግ ተምሳሌትም ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)... Read more »

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ጦራቸው ከሔዝቦላሕ ጋር በሙሉ ኃይሉ እንዲዋጋ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ከአሜሪካና ሌሎች አጋሮቻቸው በኩል ተኩስ እንዲያቆሙ ቢጠየቁም ወታደሮቻቸው ሔዝቦላሕን በሙሉ ኃይል እንዲፋለሙ አሳስበዋል። የሊባኖስ የጤና ሚኒስቴር ሐሙስ ብቻ በአየር ጥቃት 92 ሰዎች መገደላቸውን ይፋ አድርጓል። ሔዝቦላሕ... Read more »

አካል ጉዳተኞችን ለመደገፍ የተዘረጋ እጅ

ዜና ሀተታ አያልነሽ አሰፋ ትባላለች። የምትኖረው በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሰባት ሲሆን የሶስት ልጆች እናት ናት። በልጅነቷ ወድቃ በእግሮቿ ላይ ጉዳት በመድረሱ እንደልቧ መንቀሳቀስ የማትችል ስትሆን፤ በዚህም ልጆቿን ለማሳደግ... Read more »

ሆቴልና ሪዞርቶች ለኢሬቻ በዓል ቅናሽ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፡- ሆቴልና ሪዞርቶች ለዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ቅናሽ ማድረጋቸውን የኢትዮጵያ ቱሪዝምና ሆቴል ማርኬት ማህበር አስታወቀ። የኢትዮጵያ ቱሪዝምና ሆቴል ማርኬት ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታሁን አለሙ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ለኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ሆቴልና... Read more »

 “በዓለም አቀፍ ተቋማት ፍትሃዊ ውክልና እንዲሰፍን በሚደረጉ ጥረቶች የብሪክስ ማዕቀፍ ጉልህ ሚና ይጠበቅበታል” አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ፡- በዓለምአቀፍ ተቋማት ፍትሃዊ ውክልና እንዲሰፍን በሚደረጉ ጥረቶች የብሪክስ ማዕቀፍ ጉልህ ሚና ይጠበቅበታል ሲሉ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን የብሪክስ አባል ሀገራት ውጭ... Read more »

በበጀት ዓመቱ ከባህር ትራንስፖርት አገልግሎት 104 ነጥብ 14 ቢሊዮን ብር ለማግኘት ታቅዷል

አዲስ አበባ፦ በተያዘው በጀት ዓመት ከስምንት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ቶን በላይ እቃ በማጓጓዝ 104 ነጥብ 14 ቢሊዮን ብር ለማግኘት መታቀዱን የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት አስታወቀ። በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት የኮርፖሬት... Read more »

ክልሉ 800 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ለማቅረብ እቅድ ተይዟል

አዲስ አበባ፡- በትግራይ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት 800 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ለማቅረብ አቅዶ እየሰራ መሆኑን የክልሉ መሬት እና ማዕድን ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ፍስሃ ግርማይ ለኢትዮጵያ... Read more »

በሶስት ዓመታት ውስጥ የምርጥ ዘር ሽፋንን ሃምሳ በመቶ ለማድረስ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፦ በሶስት ዓመታት ውስጥ አጠቃላይ የምርጥ ዘር ሽፋንን ሃምሳ በመቶ ለማድረስ እየተሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት መሪ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ኢሳያስ ለማ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ የእርሻ የመሬት ሽፋንን... Read more »

የዓለም ቅርሱ ደመራ

የመስቀል በዓል ደመራ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በየዓመቱ የሚከበር ሃይማኖታዊ ክብረ በዓል ሲሆን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ተቋም(ዩኔስኮ) በማይዳሰስ የዓለም ቅርስነት መመዝገቡ ይታወቃል። የመስቀል ደመራ በዓል ንግሥት እሌኒ ኢየሱስ ክርስቶስ ለፍቅር... Read more »