አዲስ አበባ:- በፍትህ ዘርፉ የሚስተዋሉ ብልሹ አሠራሮችን በመቅረፍ ሕብረተሰቡ የተፋጠነ የፍትህ አገልግሎት እንዲያገኝ በፍርድ ቤቶች የለውጥ ፍኖተ ካርታ ውስጥ ተካትቶ እየተሠራ እንደሚገኝ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለጸ፡፡ በምክር ቤቱ የሕግና ፍትህ ጉዳዮች... Read more »
ዜና ሐተታ “ድካም ብጤ ሲሰማኝ ጉልበቴንም መንፈሴንም ለማደስ በሁለት ኩሬዎች መካከል አረፍ እላለሁ።” ይላል ወጣቱ አርሶ አደር መስፍን ጠገና። መስፍን፤ በኩሬው ውስጥ ብቅ ጥልቅ የሚሉትን ዓሳ እና ከኩሬው በላይ ድምጽ እያሰሙ የሚያዝናኑትን... Read more »
አዲስ አበባ:- ኢትዮጵያ በኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው 79ኛው የተመድ ጉባዔ ጎን ለጎን የኢትዮጵያን ጥቅሞች በሚያስጠብቁ፣ ሁለትዮሽን በሚያጠናክሩና በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና ደኀንነት ላይ ያተኮሩ ውይይቶች ከተለያዩ ሀገራት ጋር እያካሄደች እንደምትገኝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።... Read more »
ዜና ትንታኔ በሰው ሠራሽ ቀውሶች፣ በአየር ንብረት ለውጥ እና በዕዳ ጫና እየተፈተነች የምትገኘው አፍሪካ እንደ ጸጥታው ምክር ቤትና የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅቶች በመሳሰሉ ተቋማት ውስጥ ተገቢ ውክልና አለመኖሩ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ... Read more »
አሜሪካ ከዶናልድ ትራምፕ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ቅስቀሳ መረጃዎችን ከመመንተፍ ጋር በተያያዘ ሦስት ኢራናውያን ላይ ክስ መሰረተች።አቃቤ ሕግ የኢራን እስላማዊ አብዮት ዘብ አባላት ናቸው ያላቸውን ማሱድ ጃሊል፣ ሰይድ አሊ አግሃሚሪ እና ያሳር ባላጋሂ “መረጃ... Read more »
አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያ በቀይ ባህርና በሕንድ ውቅያኖስ ያለውን የማሪታይም ደህንነት በቅርብ እየተከታተለች መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ አስታወቁ። የናይል የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ወደ ታሪካዊው የትግበራ ምዕራፍ ሊሸጋገር መቃረቡን ጠቁመዋል:: የውጭ... Read more »
አዲስ አበባ፦ በኦሮሚያ ክልል ከ389 በላይ የቱሪስት መዳረሻ ዋሻዎች በጥናት እንደተለዩ የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የቱሪዝም ልማትና ፕሮሞሽን ዳይሬክተር አቶ ፋንታሁን ታደሰ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ በኦሮሚያ ክልል በርካታ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎች ይገኛሉ፡፡... Read more »
አዲስ አበባ፡– ግብጽ ኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር በጎረቤት ሀገራት እያደረገችው ያለው የስህተት እንቅስቃሴ ከኢትዮጵያ አልፎ መላ አፍሪካውያንን የሚያስቆጣ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ታዋቂው ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ተንታኝ አቶ ሙሳ ሸኮ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »
– ከማዕድን የወጪ ንግድ 800 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል አዲስ አበባ፡- ሦስት የወርቅ ማምረቻ ፋብሪካዎች በግንባታ ላይ መሆናቸውን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ። ከማዕድን የወጪ ንግድ 800 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት መታቀዱም ተገልጿል። የማዕድን ሚኒስቴር... Read more »
ዜና ትንታኔ ለኢኮኖሚ ስብራቱ ዋነኛ መንስኤ የባህር በር አለመኖሩ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ወደብ የሌላቸው ሀገራትም ብዙ ጊዜ የኢኮኖሚ እድገታቸው ውስን የሚሆነው አንዱ ምክንያት የባህር በር አለመኖራቸው እንደሆነ ይገለጻል። የዓለም ኃያላን ሀገራት... Read more »