“አውስትራሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ግንኙነት አጠናክራ ትቀጥላለች” – ኢቫን ጄ ክሊፎርድ

አዲስ አበባ፡- አውስትራሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊና ሁለንተናዊ ግንኙነት አጠናክራ ትቀጥላለች ሲሉ የአውስትራሊያ ኤምባሲ ሰክንድ ሴክሬተሪ ኢቫን ጄ ክሊፎርድ ገለጹ:: ኢቫን ጄ ክሊፎርድ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ አውስትራሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ... Read more »

መረጋጋት የተሳነው የአትክልት ገበያ

በአዲስ አበባ ከተማ በየቀኑ የሚስተዋለው የሸቀጦች የዋጋ ጭማሪ የኑሮ ውድነቱን ይበልጥ አስቸጋሪ እንዳደረገው ይነገራል፡፡ የምርት አቅራቢዎችና ቸርቻሪዎችም በሀገር ውስጥ ለሚመረቱ የአትክልት ምርቶች እንኳን ሳይቀር ባልተገባ ሁኔታ ዋጋን ከፍና ዝቅ በማድረግ ውጫዊ ምክንያት... Read more »

የነጻ ገበያ ሥርዓቱ መደላድል

ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ በነጻ ገበያ ሥርዓት ለመመራት በሽግግር ዋዜማ ላይ ትገኛለች፡፡ በዚህ ወሳኝ ጊዜ መጪውን የገበያ ሁኔታ ማስተዳደር የሚችሉ ተቋማትና ሥርዓቱን መምራት የሚችሉ ብቁ ባለሙያዎች ያስፈልጋሉ፡፡ የመጪው ጊዜ ባለሙያዎች፣ ተቋማት እና የሕግ... Read more »

ከቴክኒክና ሙያ ፊት የተደቀኑ እንቅፋቶች

በቀደመው የሥርዓተ ትምህርት ወቅት ወደ መሰናዶ መግባት ያልቻሉ ተማሪዎች በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ተመድበው እንዲማሩ ይደረግ ነበር:: ይህ ሁኔታ ደግሞ ዝቅተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች መሰብሰቢያ ቦታ ነው የሚል አመለካከት እንዲፈጠር በር ከፍቷል:: በአሁኑ... Read more »

የሀሰን ናስራላህ ግድያ ፍትሐዊ መሆኑን ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ተናገሩ

የሀሰን ናስራላህ ግድያ ፍትሐዊ መሆኑን ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ተናገሩ፡፡ እስራኤል ባሳለፍነው አርብ ሌሊት በቤሩት በፈጸመችው ጥቃት የሊብኖሱ ሄዝቦላህ መሪ ሼክ ሀሰን ናስራላህን መግደሏ ይታወሳል። የሄዝቦላህ መሪው ሀሰን ናስራላህ እስራኤል በቤሩት በፈጸመችው ጥቃት... Read more »

የሀሰን ናስራላህ ግድያ ፍትሐዊ መሆኑን ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ተናገሩ

አሜሪካ ሻህራም ፑርሳፊን ለጠቆማት 20 ሚሊዮን ዶላር እንደምትከፍል ገለጸች። የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው አሜሪካ ሻህራም ፑርሳፊ የተባለውን ግለሰብ ለጠቆማት 20 ሚሊዮን ዶላር እንደምትሰጥ አስታውቃለች። ሻህራም ፑርሳፊ የኢራን አብዮታዊ ዘብ ጦር አባል... Read more »

“ኢሬቻ ብዝሃ ማንነቶች፣ አብሮነታቸውንና ወንድማማችነታቸውን የሚያጎለብቱበት በዓል ነው” – አባ ገዳዎችና ሀዳ ሲንቄዎች

አዲስ አበባ፡– ኢሬቻ በኢትዮጵያ የሚገኙ ብዝሃ ማንነቶች፣ አብሮነታቸውንና ወንድማማችነታቸውን የሚያጎለብቱበት በዓል ነው ሲሉ አባ ገዳዎችና ሀዳ ሲንቄዎች ገለጹ። የኦሮሞ ቱለማ አባ ገዳ ጎበና ሆላ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የኦሮሞ ሕዝብ ክረምት አልፎ... Read more »

በመዲናዋ የተሠሩ መጸዳጃ ቤቶች በተያዘው ወር መጨረሻ አገልግሎት መስጠት ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ ኮሪደር ልማትን ተከትለው የተገነቡት የመጸዳጃ ቤቶች በተያዘው የመስከረም ወር መጨረሻ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የከተማዋ ውበት እና አረንጓዴ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ የከተማ ውበት እና አረንጓዴ... Read more »

በክልሉ ገጠራማ አካባቢዎች 190 ሺህ ዘመናዊ ምድጃዎች ሊሠራጩ ነው

አዲስ አበባ፡- በአማራ ክልል የገጠሩን ማህበረሰብ ፍትሐዊ የኢነርጂ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ 190 ሺህ የተሻሻሉ ዘመናዊ ምድጃዎችን ለማሰራጨት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል የውሃና ኢነርጂ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ጥላሁን ሽመልስ... Read more »

ልማቱ ነዋሪዎችን የዘመናዊ መኖሪያ ቤት ባለቤት ከማድረጉ ባሻገር በምቹ አካባቢዎች የመኖር ዕድልን ይፈጥራል

አዲስ አበባ፡- ልማቱ ነዋሪዎችን የዘመናዊ መኖሪያ ቤት ባለቤት ከማድረጉ ባሻገር ምቹ በሆኑ አካባቢዎች የመኖር ዕድልን የሚፈጥር ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ ከተማ ክፍለ... Read more »