አዲስ አበባ፡ – የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎትን የተመለከቱ ሁለት ደንቦችን አጸደቀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በትናትናው ዕለት ባካሄደው 39ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለትውልድ መልካም እሴትን ያሻገሩ አረጋውያንን ማክበርና ፍቅር መስጠት ሀገር ወዳድነት ነው ሲል የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የአረጋውያንና ቤተሰብ መሪ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተስፋዬ ሮበሌ ለኢትዮጵያ... Read more »
የበዓላት ወቅት ሲደርስ የበዓሉን ድባብ ከሚፈጥሩ ነገሮች መካከል የባህል አልባሳት ተጠቃሽ ናቸው። ድሮ ድሮ የባህል አልባሳት በብዙዎች ዘንድ የማይመቹ ተደርገው የሚታሰቡ የነበረ ሲሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የፋሽን ኢንዱስትሪው የባህል አልባሳትን በተለያየ... Read more »
በሀገራዊ ምክክር ዙሪያ ጥናት ያደረጉት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህሩ እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ምክትል መሪ አርክቴክት ዮሐንስ መኮንን እንደሚገልጹት፤ ብሔራዊ ምክክር በሥርዓተ መንግሥት እና በሀገራዊ ተቋማት መካከል የሚኖረውን ግንኙነት... Read more »
እስራኤል በሊባኖስ ውስጥ በሚገኙ ዒላማዎች ላይ ባለፈው ሳምንት የጀመረችው የአየር ጥቃት አርብ ላይ ለሄዝቦላህ ከባድ ጉዳት ሲያስከትል ለእስራኤል ደግሞ ወሳኝ የተባለ ግዳይ ጥሎላታል። በጥቃቱ የሄዝቦላህ መሪ ሐሳን ናስራላህን እና ተጨማሪ 20 የቡድኑን... Read more »
አዲስ አበባ፦ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት መርሃ-ግብር (ዩ ኤን ዲ ፒ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል እያከናወነች ላለው ተግባር ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ። በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን የሚቋቋም አረንጓዴ ኢኮኖሚን ለመገንባት... Read more »
ሰመራ፦ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአፋር ክልል ከዛሬ ጀምሮ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክከር ምዕራፍን እንደሚጀምር ገለፀ፡፡ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደቱን አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር አምባሳደር አይሮሪት መሐመድ (ዶ/ር) እንደተናገሩት፤ በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደቱ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ከጀመረችው ፈጣን እድገት እኩል ለመጓዝ ለሙያና ሙያተኞች ተገቢውን ክብርና እውቅና እንደሚሰጥ የሥራና ክሂሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ገለጹ። በኢትዮጵያ በልምድ ለተገኘ ክሂሎት እውቅና መስጠት ተጀምሯል። ሚኒስትሯ “በልምድ ለተገኘ ብቃት”... Read more »
– በመዲናዋ በ2017 አንድ ሚሊዮን የውጭ ቱሪስቶችን ለመቀበል ታቅዷል አዲስ አበባ፡- የአደባባይ በዓላት ለገጽታ ግንባታና የልማት ሥራዎችን ለማስተዋወቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሕል፣ ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡... Read more »
አዲስ አበባ፡- በተያዘው የ2017 በጀት ዓመት ከ13 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አመራሮችና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ለመስጠት ማቀዱን አዲስ አበባ አመራር አካዳሚ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ፕሬዚዳንት ጣሰው ገብሬ (ዶ/ር ) ለኢፕድ... Read more »