ተኪ ምርቶች የሚያስገኟቸው ሀገራዊ ጥቅሞች

ኢትዮጵያ በየዓመቱ ለገቢ ምርቶች 18 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ ወጪ እንደምታወጣ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ከወጪ ንግድ የምታገኘው ገቢ ግን ከአራት ቢሊዮን ዶላር የዘለለ አይደለም፡፡ ይህም የሀገሪቱ የንግድ ሚዛን የተዛባ እንዲሆን አድርጓል ይላሉ የዘርፉ ምሁራን፡፡... Read more »

የኢሬቻ በዓል በረከቶች

ዜና ሀተታ በአባ ገዳዎችና ሃደ ሲንቄዎች ግንባር ቀደምነት ‹‹መሬ..ሆ›› በተሰኘው ዜማ በሚታጀበው የኢሬቻ በዓል ታዳሚያን ባህላዊ አልባሳት፣ ጌጣጌጦች እና ቁሳቁሶች ይዘው ደምቀውና ተውበው የሚታዩበት በዓል ነው። በአሁኑ ወቅት በክብረ በዓሉ ዋዜማ ላይ... Read more »

ማሻሻያው የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት ከማሻሻል አኳያ ምን አስገኘ ?

ኢትዮጵያ በቅርቡ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ማድረጓ ይታወሳል፡፡ ይህ ማሻሻያ የውጭ ምንዛሬ ተመን በገበያ እንዲመራ ያደረገ ሲሆን ይህም ባንኮች ያዋጣኛል በሚሉት ከደንበኞቻቸው ተደራድረው የውጭ ገንዘቦችን እንዲገዙና እንዲሸጡ እድል ሰጥቷል፡፡ ይህ ፖሊሲ ከባንኮች በተጨማሪም... Read more »

በሩዋንዳ በማርበርግ ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ሲጨምር ዘጠኝ ሰዎች ሞቱ

በሩዋንዳ በማርበርግ በተባለው ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 27 የደረሰ ሲሆን፣ ዘጠኝ ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ ሕይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ። የሩዋንዳ የጤና ባለሥልጣናት እንደተናገሩት፣ በአሁኑ ወቅት በቫይረሱ የተያዙ 18 ሰዎች ለይቶ ማቆያ ውስጥ... Read more »

የየመኑ ሃውቲ የናስራላህ ግድያን ተከትሎ መሪዎቹን ወደ ሳዳ ዋሻ ማዛወሩ ተነገረ

የሄዝቦላህ መሪ ሀሰን ናስራላህ በእስራኤል መገደል የየመኑ ሃውቲ ቡድን መሪዎቹን ለመጠበቅ የተጠናከረ ርምጃ እንዲወስድ አድርጎታል ተባለ። ወታደራዊና የደህንነት ምንጮች እንደገለጹት፥ የየመኑ ቡድን ዋና ዋና መሪዎቹ በእስራኤል የግድያ ኢላማ ውስጥ እንዳይገቡ ሙሉ በሙሉ... Read more »

 አሜሪካ ለኢትዮጵያ እያደረገች ያለውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች

አዲስ አበባ፡- የአሜሪካ መንግሥት እና ሕዝብ ለኢትዮጵያውያን እያደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኢርቪን ማሲንጋ ገለጹ። የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤይድ) ባለፉት አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ የድጋፍ ፕሮግራም የተመዘገቡ ውጤቶችን በመግለፅና በተለያዩ... Read more »

የቱሪዝም መዳረሻዎች ለቱሪስቶች ምቹ ሁኔታ እየፈጠሩ ነው

አዲስ አበባ፡- የቱሪዝም መዳረሻዎችን ለቱሪስቶች ምቹ በማድረግ በኩል አበረታች ሥራዎች መሠራታቸውን የኦሮሚያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ከፍያለው ተፈራ ገለጹ። የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው 4ኛው የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንትና ኤግዚቢሽን... Read more »

ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ ከሚኖሩ የዳያስፖራ ማህበራት የተሰበሰበ አጀንዳ ተረከበ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኢትዮጵያ ከሚኖሩ የዳያስፖራ ማህበራት የተሰበሰበ አጀንዳ እና በአርቲስት ዘለቀ ገሰሰና በሙያ አጋሮቹ “እንመካከር” በሚል ርዕስ የተሠራውን የሙዚቃ ክሊፕ በትናንትናው ዕለት ተረከበ። ኮሚሽኑ በአፋር ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ... Read more »

 የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የማስፋፊያ ግንባታ በ300 ሚሊዮን ዶላር ይከናወናል

አዳማ፦ የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሁለተኛ ምዕራፍ የማስፋፊያ ግንባታ በ300 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለማከናወን ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን ገለጸ። የኢንዱስትሪ ፓርኩ ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ግርማ ቱፋ ለኢዜአ እንደገለፁት፤ በመጀመሪያው ዙር የተከናወነው የኢንዱስትሪ ፓርኩ... Read more »

የደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎትን ለማሳደግ የፋይናንስ ሥርዓቱን የማጠናከር ተግባር ይከናወናል

አርባ ምንጭ፦ የደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎትን በሚፈለገው ልክ ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግና ይበልጥ ለማሳደግ የፋይናስ ሥርዓቱን የማጠናከር ሥራ በልዩ ትኩረት እንደሚሠራ የኢትዮጵያ ደም እና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ። 12ኛው የኢትዮጵያ ደምና... Read more »