ዜና ሐተታ ማመስገን በሳይንስም ሆነ በሃይማኖቱ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች እንዳሉት ይነገራል፡፡ የምስጋና ጥበብ በስጋዊ እና በመንፈሳዊ ህይወት ቀዳሚው ዋጋ የሚያስገኝ መሆኑ ደግሞ ዕሙን ነው፡፡ ምስጋና ለተለያዩ አካላት ሊቀርብ ይችላል፡፡ ለፈጣሪ፣ ለሰዎች፣ ለተቋማት... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የህዳሴ ግድብ 3ኛ እና 4ኛ ተርባይኖች የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት መጀመራቸውን ማስታወቃቸው የሚታወስ ነው፡፡ ሌሎቹ ዩኒቶች በተቀመጠላቸው ዕቅድ መሠረት ሥራቸው በመከናወን ላይ መሆኑንም ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ... Read more »
ከጂቡቲ የባሕር ዳርቻ አቅራቢ ሁለት የስደተኞች ጀልባዎች ተገልብጠው ቢያንስ 45 ሰዎች መሞታቸው ሲረጋገጥ 61 ሰዎች ደግሞ የደረሱበት ባለመታወቁ ፍለጋ እየተካሄደ መሆኑን ባለሥልጣናት ገለጹ።310 ሰዎችን ይዘው ከየመን የተነሱት ሁለቱ ጀልባዎች በአፍሪካ ቀንዷ ሀገር... Read more »
የእስራኤል ጦር በደቡባዊ ሊባኖስ ከሄዝቦላህ ታጣቂዎች ጋር “በቅርብ ርቀት እየተዋጋ” መሆኑን አስታወቀ። ሄዝቦላህ በበኩሉ ወደ ሊባኖስ ድንበር “ሰርገው ከገቡ” የእስራኤል ወታደሮች ጋር ውጊያ መግጠሙን አረጋግጧል። የሊባኖስ ጦር እስራኤል የሁለቱን ሀገራት ድንበር አልፋ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሕዝቡ የተደራጀ አቅም በመጠቀም ጥያቄዎችን በአጭር ጊዜ ለመመለስ እንደሚሠራ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚደንት አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ፡፡ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከደቡብ እና ምስራቃዊ ዞን ነዋሪዎች ጋር በመቐለ ከተማ ላይ በወቅታዊ... Read more »
በኢትዮጵያ የገጠር እናቶች የቤተሰባቸውን የዕለት ጉርስ ለማብሰል፤ ምሽቱን ለማድመቅ የማገዶና የእንስሳት ቅሬት አካልን ይጠቀማሉ፡፡ ማገዶንና የእንስሳት ቅሬት አካላትን ለምግብ ማብሰያነትና የተለያዩ የቤት ውስጥ ሥራዎች ለመሥራት በባህላዊ ምድጃ መጠቀማቸውም ለበሽታ ተላልፈው እንዲሰጡ፤ ጊዜና... Read more »
አዲስ አበባ፡- በጥቅምት ወር የሚኖረው እርጥበት በደቡባዊው የሀገሪቱ ክፍሎች ማሳን ቀድሞ ለማዘጋጀትና ዘር ለመዝራት ምቹ ሁኔታን እንደሚፈጥር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት እ.ኤ.አ ከጥቅምት አንድ እስከ ጥቅምት 31/2024 የሚኖረውን የአየር... Read more »
አዲስ አበባ፦ በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ የጤና ሽፋንን ለማረጋገጥ የአጋር አካላት ቀጣይነት ያለው ትብብር አስፈላጊ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። በኢትዮጵያ ላለፉት ስድስት ዓመታት ተግባራዊ ሲደረግ የቆየው የዩናይትድ ስቴትስ የርዳታ ድርጅት «ዩኤስ ኤይድ» የጤና ፋይናንስ... Read more »
አዲስ አበባ፡– በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው የሕግ የማስከበር ሂደት የሚቆመው የክልሉ ሰላም ሙሉ በሙሉ ሲረጋገጥ መሆኑን የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ገለጹ፡፡ የሕግ ማስከበር ርምጃውን በሚመለከት የሀገር መከላከያ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢሬቻ በዓል የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን ለማጠናከርና የሀገር ውስጥ ቱሪዝምን ለማስፋፋት ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማው ባህል፣ ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ትናንት ለጋዜጠኞች... Read more »