አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ የምትታወቅበት ብዝኃነት በመልካ ኢሬቻ ላይ ይታያል፤ ይህ ደግሞ የሀገራችን ሕዝቦች እርስ በእርስ ያላቸውን መቀባበል እና መከባበር እንዲሁም መልካም ምኞት ለዓለም ማኅበረሰብ የሚያሳይ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)... Read more »
የየመኑ ሃውቲ በማዕከላዊ እስራኤል በምትገኘው የወደብ ከተማ ጃፋ ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ። የሃውቲ ቃል አቀባይ ያህያ ሳሬ በትናንትናው ዕለት በሰጡት መግለጫ፤ የቡድኑ ድሮኖችን ኢላማቸውን መምታታቸውን ተናግረዋል። የሃውቲ ድሮኖች “ከእስራኤል የራዳር እይታ... Read more »
በአይጥ መንጋ የተቸገረችው ግዙፏ ሜትሮፖሊታን ከተማ ኒውዮርክ የወሊድ መከላከያዎችን ለአይጦች ልትሰጥ መሆኑ ተሰምቷል። በሙከራ ደረጃ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል በተባለው የመፍትሄ ሃሳብ በርካታ አይጦች በሚገኙባቸው አካባቢዎች የወሊድ መቆጣጠርያ ክኒኖችን በምግብ ውስጥ... Read more »
አዲስ አበባ፡– ኢሬቻ የገዳ ሥርዓትን መሰረት አድርጎ የሚከበር በመሆኑ ማንኛውንም ፖለቲካዊ መልዕክቶች ማስተላለፍ የተከለከለ መሆኑን የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ጀሚላ ሲምቢሩ ትናንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ... Read more »
አዲስ አበባ፡– የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ሊመራ የሚችል የሎጂስቲክስ ዘርፍ ለማደራጀት በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ። ዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የባቡርና የመንገድ ሎጂስቲክስ አገልግሎቶች ላይ ማሻሻያ ለማድረግ ባጠናው ጥናት ላይ ትናንት ከባለድርሻ አካላት... Read more »
አዲስ አበባ፡– የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትና የፌዴራል ጉምሩክ ኮሚሽን በተለያዩ ጉዳዮች አብረው ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ የሁለትዮሽ የመግባቢያ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መሳፍንት ተፈራ እና የፌዴራል ጉምሩክ ኮሚሽን... Read more »
አዲስ አበባ፡– በሕዝቦች መካከል ያለው የባህልና የኢኮኖሚ ትስስር እንዲጠናከር የቱሪዝምና የሰላም ቁርኝት ወሳኝ ነው ሲል የኢትዮጵያ ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ በዓለም ለ45ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ37ኛ ጊዜ ቱሪዝምና ሰላም በሚል መሪ ሃሳብ... Read more »
አዲስ አበባ፡– በሊባኖስ በተፈጠረው ወቅታዊ ሁኔታ ለችግር ተጋላጭ የሆኑ ኢትዮጵያውያንን የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም ወደ ሀገራቸው ለመመለስ እየሠራ መሆኑን ብሔራዊ ኮሚቴው አስታወቀ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ሰብሳቢነት የሚመራ 16 የፌዴራል... Read more »
አዲስ አበባ፡– የጤና ቅድመ ምርመራ ባህልን በማዳበር ተላላፊ እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ጉዳት ሳያደርሱ አስቀድሞ መከላከል እንደሚገባ ረዳት ሄልዝ ኬር አስታወቀ። ረዳት ሄልዝ ኬር ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሠራተኞች የነጻ የጤና ምርመራ እና... Read more »
ዜና ሐተታ በዓላት የሰው ልጆችን የእርስ በእርስ ግንኙነት ከማጠናከር አኳያ ያላቸው ፋይዳ በቀላሉ የሚገመት አይደለም፡፡ ከሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት እና ማህበራዊ መስተጋብር ጎን ለጎንም የዕውቀት መጋሪያ እና የሰብዓዊ ተደጋግፎት ምንጭ ናቸው፡፡ በተለይ በበዓላት... Read more »