ጉባዔው በኢትዮጵያ መካሄዱ የሕግ ባለሙያዎች በአፍሪካ ደረጃ ተሳትፏቸው እንዲጨምር ያግዛል

አዲስ አበባ፡– 14ኛው የአፍሪካ ጠበቆች ማኅበራት ኅብረት ጉባዔ በኢትዮጵያ መካሄዱ የሕግ ባለሙያዎች በአፍሪካ ደረጃ ተሳትፏቸው እንዲጨምር እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር አስታወቀ። ጉባዔው ከጥቅምት 6 እስከ 9 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ... Read more »

በሲዳማ ክልል ከ100 ሺህ ለሚበልጡ ወጣቶች የሥራ ዕድል ይፈጠራል

አዲስ አበባ፡– በሲዳማ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት ከ100 ሺህ ለሚበልጡ ወጣቶች የሥራ ዕድል እንደሚፈጠር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። በክልሉ ሥራና ክህሎት ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የ2017 ሴክተር ጉባዔ ላይ የተገኙት... Read more »

የሆራ አርሰዲ ኢሬቻ በዓል አንድነትንና ወንድማማችነትን ባጠናከረ መልኩ በድምቀት ተከበረ

ቢሾፍቱ፡– ኢሬቻ መልካ” በ”ሆራ ፊንፊኔ” እና “ሆራ አርሰዲ” በዓል አንድነትንና ወንድማማችነትን ባጠናከረ መልኩ በርካቶች በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል። ኢሬቻ በዓመት ሁለት ጊዜ የሚከበር ሲሆን፥ ኢሬቻ ቱሉና ኢሬቻ መልካ በመባል ይታወቃል። ኢሬቻ ቱሉ በበልግ... Read more »

ተቋምን ብሎም ሀገርን ለማገልገል በቅድሚያ ጥብቅ በሆነ ሙያዊ ዲስፕሊን መታነፅ ያስፈልጋል

አዲስ አበባ:- ተቋምን ብሎም ሀገርን ለማገልገል በቅድሚያ ጥብቅ በሆነ ሙያዊ ዲስፕሊን መታነፅ ያስፈልጋል ሲሉ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ። የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል... Read more »

በአማራ ክልል የወባ ወረርሽኝ ተጨማሪ ቀውስ እንዳያስከትል የክትትልና የቁጥጥር ሥራ እየተሠራ ነው

ከ457 ሺህ በላይ ዜጎች በወባ ተይዘዋል አዲስ አበባ፡– በአማራ ክልል የወባ ወረርሽኝ ተጨማሪ ቀውስ እንዳያስከትል የክትትልና የቁጥጥር ሥራ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ቢሮ አስታወቀ።457 ሺህ 718 ዜጎች በወባ በሽታ መያዛቸውም... Read more »

በልማት የተጠመዱት – የዳለቲ ታታሪዎች

ዜና ሐተታ ከርቀት ላስተዋለ ሰው መለስተኛ ከተማ ከሚመስለው የሼድ ስብስብ ውስጥ አንዱ የእነ አቶ ፉአድ አባተማም ሼድ ነው። እነአቶ ፉአድ፣ ነዋሪነታቸው በሸገር ከተማ አስተዳደር፣ በገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ፣ በዳለቲ ወረዳ ሲሆን፣ በ2016... Read more »

በዞኑ አንዳንድ አካባቢዎች የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ በወቅቱ ባለመከፈሉ መቸገራቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፡– በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የካምባ ከተማ አስተዳደርና ካምባ ዙሪያ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ በወቅቱ ባለመከፈሉ ተቸግረናል ሲሉ ገለጹ፡፡ የካምባ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህር የሆኑትና ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ ግለሰብ... Read more »

“የክብረ በዓላቱ በስኬት መጠናቀቅ የኦሮሞ ሕዝብን ታላቅነት ያረጋገጠ ነው” -ሽመልስ አብዲሳ

ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ፡- የሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ አርሰዲ የኢሬቻ ክብረ በዓላት በስኬት መጠናቀቃቸው የኦሮሞን ሕዝብ ታላቅነት ያረጋገጡ ናቸው ሲሉ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳ... Read more »

ምስጋና የቀረበበት፣ ሠላም የተሰበከበት – ኢሬቻ

ከባዱ ክረምት አልፏል። ዝናቡም ምድርን አረስርሶ ሄዷል። አበቦች ምድርን አልብሰዋል። ወንዞች ገመገሞችም ከውሃ ሙላት ጎድለዋል። በደመና የተሸፈነው ሰማይም ጠርቶ ኩልል ያለች ፀሐይ መውጣት ጀምራለች። ይህ ሁሉ የሚሆነው በኢትዮጵያ በወርሐ መስከረም ነው። በዚህ... Read more »

ሩሲያ በማሊ የሊቲየም እና ነዳጅ ፍለጋ ልታደርግ መሆኗን ገለጸች

ሩሲያ በማሊ የሊቲየም እና ነዳጅ ፍለጋ ልታደርግ መሆኗን ገለጸች፡፡ ምዕራብ አፍሪካዊቷ ማሊ ከምዕራባውያን በተለይም ከቀድሞ ቅኝ ገዢዋ ማሊ ጋር የጠበቀ ግንኙነት ነበራት፡፡ በኮሎኔል አስሚ ጎይታ የሚመራው ወታደራዊ ክንፍ ሥልጣን ከተቆጣጠረ በኋላ ከፈረንሳይ... Read more »