የበዓላት የሰላም እሴቶች ለሀገራዊ አንድነት

ዜና ሐተታ በዓላት ጥላቻን በፍቅር፣ ቂምን በይቅርታ የመሻር ተፈጥሯዊ ኃይል አላቸው። የሰው ልጆች የእርስ በእርስ ግንኙነት ከማጠናከር አኳያም ፋይዳቸው እንዲሁ በገንዘብ የሚተመን አይደለም። ከዚህ ጎን ለጎንም የእውቀት፣ የጥበብ፣ የመደጋገፍ፣ የመቻቻል፣ የመተማመንና የሰብዓዊነት... Read more »

 በአፋር ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ የወረዳ ተወካዮች አጀንዳዎችን ለይተው አጠናቀቁ

ሰመራ፦ በአፋር ክልል እየተከናወነ ባለው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ለተከታታይ ሦስት ቀናት ሲወያዩ የነበሩት የወረዳ የህብረተሰብ ክፍል ወኪሎች አጀንዳዎቻቸውን አደራጅተው ማጠናቀቃቸውን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በተካሄደው አጀንዳ... Read more »

 የማህበረሰቡ ልሳናት

ዜና ትንታኔ ሀገራዊ እሴቶችን በማህበረሰቡ ቋንቋ ለየአካባቢው ማህበረሰብ ተደራሽ ለማድረግ የማህበረሰብ መገናኛ ብዙኃን የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑ እሙን ነው። በሌሎች መገናኛ ብዙኃን የማይሸፈኑ አካባቢያዊ መረጃዎችን ለማህበረሰቡ በማድረስ የማህበረሰቡ ወግ፣ ባህልና ቋንቋ እንዲዳብር... Read more »

 ቅድመ ጥንቃቄን የሚሻው የመሬት መንቀጥቀጥ

ከትናንት በስቲያ ምሽት 2 ሰዓት ገደማ በአዋሽ ፈንታሌ አካባቢ የተከሰተውና በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ ዘጠኝ የተመዘገበው የመሬት መንቀጥቀጥ መዲናችን አዲስ አበባ ድረስ የተሰማ ነበር። የመሬት መንቀጥቀጡ በተከሰተበት አካባቢ የተወሰኑ ቤቶች መፍረሳቸውንና የመሬት... Read more »

 “የኢትዮጵያን ወዳጆችና አጋሮች የማበራከት ተግባር በትኩረት ይከናወናል” ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያን ወዳጆችና አጋሮችን የማበራከት እና የማስፋፋት ተግባር በትኩረት ይከናወናል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። በ2016 በጀት ዓመት የተመዘገበው ዕድገት እና ሀገራዊ ስኬት አመርቂ እና ይበልጥ ኃላፊነትን የሚሰጥ መሆኑ... Read more »

 በ2017 በጀት ዓመት ስምንት ነጥብ አራት በመቶ እድገት ለማስመዝገብ ጥረት ይደረጋል

የዋጋ ግሽበትን ለመቆጣጠር ትኩረት ይሰጣል አራት ነጥብ ሦስት ሚሊዮን የሥራ ዕድል ይፈጠራል አዲስ አበባ፡- በ2017 በጀት ዓመት ስምንት ነጥብ አራት በመቶ እድገት ለማስመዝገብ ጥረት እንደሚደረግ፣ የዋጋ ግሽበትን ለመቆጣጠር ትኩረት እንደሚሰጥ እና ለአራት... Read more »

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሰየሙ

አዲስ አበባ:- የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ትናንት ባካሄዱት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ጉባኤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩትን አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት አድርገው ሰየሙ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች... Read more »

እስራኤል በሊባኖስ የምታደርገውን ዘመቻ ስታስፋፋ፣ በቤይሩት ከባድ ፍንዳታ ተከሰተ

እሥራኤል በሊባኖስ የምታደርገውን ዘመቻ ስታስፋፋ፣ በቤይሩት ከባድ ፍንዳታ ተከሰተ። የእሥራኤል ጦር ቃል አቀባይ ሪር አድሚራል ዳኒኤል ሀጋሪ እስራኤል ባደረገችው የእግረኛ ጦር ዘመቻ 400 የሄዝቦላ ተዋጊዎችን መግደሏን ተናግረዋል፡፡ የደቡባዊ ቤሩት ዳርቻ ከቅዳሜ ምሽት... Read more »

በዓለም ትልቁ የኤቨረስት ተራራ እያደገ መሆኑን ሳይቲስቶች ገለጹ

  በዓለም ትልቁ የኤቨረስት ተራራ እያደገ መሆኑን ሳይንቲስቶች ገለጹ። ከባሕር ወለል በላይ 8 ነጥብ 85 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የዓለም ትልቁ የኤቨረስት ተራራ እስካሁን እያደገ ነው። ኤቨረስት እና ሌሎች የሂማሊያ ቦታዎች የሕንድ... Read more »

አጠቃላይ ሀገራዊ የመንገድ ሽፋንን ከ182 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ ለማድረስ ታቅዷል

አዲስ አበባ፡– በ2017 በጀት ዓመት አጠቃላይ የመንገድ ሽፋንን ከ182 ሺህ ኪ.ሜ በላይ ለማድረስ ማቀዱን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮሙኒኬሽን የኅትመት ቡድን መሪ አቶ ተወዳጅ መልካሙ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤... Read more »