‹‹ኢትዮጵያን በሚመጥናት ደረጃ ልክ ለማስቀመጥ አሰባሳቢ ትርክት ላይ ትኩረት ይደረጋል›› -ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ:- በ2017 ዓ.ም ኢትዮጵያን በሚመጥን ደረጃ ልክ ላይ ለማድረስ አሰባሳቢ እና ገዢ ትርክት ላይ ትኩረት ተደርጎ እንደሚሠራ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ለሁለቱ ምክር ቤቶች ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ በሚመጥናት... Read more »

አፍሪካን እንዴት ተጽእኖ ፈጣሪ አህጉር ማድረግ ይቻላል?

ዜና ትንታኔ አፍሪካ ከዓለም በቆዳ ስፋትና በሕዝብ ብዛት ሁለተኛዋ አህጉር ናት። የተፈጥሮ ሀብት የተትረፈረፈባት ይች አህጉር መገኘት ከነበረባት የኢኮኖሚና የፖለቲካ ተጽእኖ ፈጣሪነት ደረጃ ላይ አይደለችም። የኢኮኖሚና የፖለቲካ ነፃነት ደግሞ በዓለም አቀፍ ደረጃ... Read more »

የሀገራዊ ገቢ መሰናክሎችን የመሻገር ጉዞ

ዜና ትንታኔ ስድስተኛው ዙር የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና መርሀ ግብር በፌዴራል ደረጃ ዛሬ የሚካሄድ ሲሆን፤ በ2016 በጀት ዓመት የተሻለ የታክስ ሕግ ተገዢነት ላስመዘገቡ 550 ግብር ከፋዮች እውቅና እንደሚሰጥ የገቢዎች ሚኒስቴርና ጉምሩክ ኮሚሽን... Read more »

 ሩሲያ ለዩክሬን ሲዋጉ ተይዘዋል ያለቻቸውን የ72 ዓመት አሜሪካዊ በእስር ቀጣች

ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት ሲሳተፉ ተይዘዋል ያለቻቸውን አሜሪካዊ አዛውንት በእስራት ቀጣች። የ72 ዓመቱ ስቴፈን ሁባርድ የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት እንደተጀመረ ወደ ኬቭ ቅጥረኛ ወታደር ሆነው ለመዝመት መመዝገባቸው ተገልጿል። ጦርነቱ ከተጀመረ (የካቲት 2022) ከሁለት ወራት... Read more »

 የሩዋንዳውን የዘር ፍጅት አኮስሰዋል የተባሉት ደራሲ ፈረንሳይ ውስጥ ለፍርድ ሊቀርቡ ነው

ከሶስት አስርት ዓመታት በፊት በተፈጸመው የሩዋንዳ ዘር ፍጅት የሁቱ መንግሥት በነበረው ተሳትፎ ላይ ጥያቄ ያነሱት ፈረንሳዊ-ካሜሩናዊ ጸሐፊ ቻርለስ ኦናና ፓሪስ በሚገኝ ፍርድ ቤት ሊቀርቡ ነው። በ100 ቀናት ውስጥ ወደ 800 ሺህ የሚጠጉ... Read more »

 የኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ንግድ እንቅስቃሴ በየዓመቱ እድገት እያሳየ ነው

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ንግድ እንቅስቃሴ በየዓመቱ እድገት እያሳየ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ። በፈረንጆቹ የ2023 የሎጂስቲክስ ዘርፍ አፈጻጸም የእውቅና መድረክ “ሎጂስቲክስ ትራንስፎርሜሽን ለዘላቂ እድገትና ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ትናንት ተካሂዷል።... Read more »

 ስልጠናው ሴቶች በቴክኖሎጂው ዘርፍ የሚኖራቸውን ተወዳዳሪነት ያሳድጋል

አዲስ አበባ፡- ስልጠናው ሴቶች በቴክኖሎጂው ዘርፍ የሚኖራቸውን ተወዳዳሪነት የሚያሳድግ መሆኑ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ። በቴክኖሎጂ ዙሪያ ለሚሠሩ ከመላው ሀገሪቱ ለተወጣጡ ሴቶች የስታርአፕ ፋውንደርስ ስልጠና መስጠት በትናንትናው እለት ተጀምሯል። በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣... Read more »

የዘንድሮ የሳይበር ደህንነት ወር በቁልፍ መሠረተ ልማቶች ላይ በማተኮር ይካሄዳል

አዲስ አበባ፡- ዘንድሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ5ተኛ ጊዜ የሚካሄደው የሳይበር ደህንነት ወር በቁልፍ መሠረተ ልማቶች ላይ በማተኮር የሚካሄድ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታወቀ። 5ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር “የቁልፍ መሠረተ-ልማት... Read more »

መጽሔቱ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሻለ ተግባር ላከናወኑ ተቋማት ዕውቅና ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፡- የናሽናል ኮንስትራክሽን መጽሔት 20ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሻለ ተግባር ላከናወኑ ተቋማት ዕውቅና ሊሰጥ መሆኑን አስታወቀ። ናሽናል ኮንስትራክሽን መጽሔት ትናንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ የመጀመሪያውን የናሽናል ኮንስትራክሽን መጽሔት... Read more »

“አፍሪካን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቀዳሚ አህጉር ለማድረግ በትብብር መሥራት ይገባል” – አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፡- አፍሪካን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አብዮት ቀዳሚ አህጉር ለማድረግ በትብብር መሥራት ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። 3ኛው ፓን አፍሪካን ኤአይ 2024 “አፍሪካን በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ማላቅ” በሚል መሪ ሃሳብ ትናንት... Read more »