‹‹ታማኝ ግብር ከፋዮች የኢትዮጵያን ክብር የሚያስጠብቁ ናቸው›› – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Normal 0 false false false EN-US X-NONE X-NONE አዲስአበባ፡– ታማኝግብርከፋዮችየኢትዮጵያንክብርየሚያስጠብቁናብልፅግናእንዲረጋገጥየሚተጉናቸውሲሉጠቅላይሚኒስትርዐቢይአሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 6ኛ ዙር የታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋናና የዕውቅና ሽልማት መርሐ ግብር ትናንት በአንድነት ፓርክ ሲካሄድ እንደገለጹት፤... Read more »

አውሮፕላን አብራሪው የመንገደኞች አውሮፕላን በማብረር ላይ እያለ ህይወቱ አለፈ

አውሮፕላን አብራሪው የመንገደኞች አውሮፕላን በማብረር ላይ እያለ ህይወቱ አለፈ።የ59 ዓመቱ ካፒቴን ኢሴሂነ ፔህሊቫን ንብረትነቱ የቱርክ አየር መንገድ የሆነ አውሮፕላን አብራሪ ነበር። ይህ አብራሪ ከአሜሪካዋ ሲያትል ወደ ኢስታንቡል በመብረር ላይ እያለ ህመም ከተሰማው... Read more »

 በአሜሪካ የምርጫ ቀን ጥቃት ለመፈጸም አሲሯል የተባለ አፍጋኒስታናዊ በቁጥጥር ስር ዋለ

በዩናይትድ ስቴትስ የምርጫ ዕለት በኢስላሚክ ስቴት ቡድን ስም ጥቃት ለማድረስ አቅዶ ነበር ያለውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የሀገሪቱ ፍትህ ቢሮ አስታወቀ።ተጠርጣሪው ናስር አህመድ ታውሄዲ የሚባል የ27 ዓመት የአፍጋኒስታን ዜጋ ሲሆን፤ በኦክላሆማ ነዋሪ... Read more »

 የብዙኃኑ ምርጫ የሆነው የሸገር ዳቦ

ዜና ሐተታ በሰኔ 2012 ዓ.ም ነበር ተመርቆ ማምረት የጀመረው ሸገር የዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ፡፡ ይዞ የተነሳው ዓላማም በአዲስ አበባ ከተማ የዳቦ ምርትን በስፋት በማምረት ለህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብ ነው፡፡ ፋብሪካው በማምረት በመጀመሪያው የሶስት... Read more »

አንድ ሚሊዮን ነዋሪዎችን የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ባለቤት ለማድረግ ታቅዷል

አዲስ አበባ፡– በአዲስ አበባ ለአንድ ወር በሚካሄደው የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የምዝገባ ዘመቻ አንድ ሚሊዮን ነዋሪዎችን ለመመዝገብ መታቀዱን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ዮዳሄ ዘሚካኤል... Read more »

ክህሎትና ፈጠራን መሠረት ያደረገውና ወደ ተወዳዳሪነት የሚያሸጋግረው የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያ ዘንድሮ ይተገበራል

አዲስ አበባ:- ክህሎትና ፈጠራን መሠረት ያደረገው፣ ወደ ሥራ ፈጠራ እና ተወዳዳሪነት ባህል የሚያሸጋግረው የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያ መርሃ ግብር ዘንድሮ ወደ ትግበራ እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን... Read more »

በእህል በረንዳ ወቅታዊ የገበያ ቅኝት

ዜና ሐተታ ሳምንቱን ሙሉ የደራ የእህል ግብይት የሚካሄድበት ሥፍራ ነው እህል በረንዳ፡፡ ይህ የገበያ ስፍራ የተለያዩ እህል ጭነው በሚገቡና አራግፈው በሚወጡ ብዛት ያላቸው የጭነት መኪኖች ትርምስ ይስተዋልበታል፡፡ከየአቅጣጫው ተጭነው የሚገቡ የእህል ዓይነቶች እህል... Read more »

ኢትዮጵያ የፍልሰተኞችን ጉዳይ በልማት ፖሊሲዎችና ዕቅዶች ውስጥ አካታ እየሠራች ነው

አዲስ አበባ፡– ኢትዮጵያ የፍልሰተኞችን ጉዳይ በልማት ፖሊሲዎችና ዕቅዶች ውስጥ አካታ እየሠራች መሆኑን የፍትህ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሁለተኛው አህጉራዊ ዓለም አቀፍ የፍልሰት ስምምነት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ሚኒስትሩ በጉባኤው ላይ ባደረጉት... Read more »

በአፋር ክልል በተካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ የተሳካ ሥራ ተሠርቷል

ሰመራ፦ በአፋር ክልል ለስድስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ የተሳካ ሥራ መሥራቱን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። የአፋር ክልል ሕብረተሰብ ክፍሎች እና ባለድርሻ አካላት ለስድስት ቀናት ሲያካሂዱ በቆዩት አጀንዳ የማሰባሰብ... Read more »

ዜሮ ታሪፍ ፖሊሲ ኢትዮጵያ የንግድ እንቅስቃሴዋን እንድታሳድግ ያግዛታል

አዲስ አበባ፡– ‹‹የቻይና ዜሮ ታሪፍ ፖሊሲ ኢትዮጵያ ወደ ውጪ የምትልከውን የምርት መጠን እንድታሳድግ እና አጠቃላይ የንግድ እንቅስቃሴን ለመቀየር ያግዛታል›› ሲሉ በዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር የሆኑት ዳዊት ሀይሶ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ መምህር ዳዊት ሀይሶ... Read more »