ከአሜሪካ ወደ ቱርክ ሲጓዝ የነበረ የመንገደኞችን አውሮፕላን እያበረረ የነበረ ቱርካዊ ፓይለት በበረራ ላይ ሳለ ታሞ ሕይወቱ አለፈ። ፓይለቱ ከአሜሪካዋ ሲያትል ወደ ቱርኳ ኢስታንቡል በረራ ላይ በነበረበት ወቅት ነው አየር ላይ ሕይወቱ ያለፈው።... Read more »
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እና የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እሥራኤል በኢራን ላይ ልትወስደው ስላቀደችው የአጸፋ ጥቃት መከሩ። ሁለቱ መሪዎች ለ30 ደቂቃ በስልክ ባደረጉት ምክክር የአጸፋ ጥቃቱ ተገቢነት ላይ መስማማታቸውን ዋይትሐውስ ገልጿል።... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኤሌክትሮኒክስ ፊርማን ጨምሮ ሌሎች አምስት ረቂቅ አዋጆችን ለዝርዝር ዕይታ ለቋሚ ኮሚቴዎች መርቷል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በትናንትናው ዕለት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአካባቢያቸው ፍቅርና አንድነትን በመስበክ ለዘላቂ ሠላም መስፈን አበክረው በመሥራት የድርሻቸውን እንደሚወጡ በምዕራብ ጎንደር ዞን የሃይማኖት አባቶች ገለጹ። በዞኑ ገንዳ ውኃ ከተማ በሠላም ዙሪያ የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች የተሳተፉበት የውይይት መድረክ... Read more »
ዲላ፦ በጌዴኦ ዞን እያንዳንዱ ዜጋ የሥራ ዕድል እንዲያገኝ የቴክኒክና ሙያ ተቋማት በትኩረት እየሠሩ መሆኑን የዞኑ ቴክኒክና ሙያ መምሪያ አስታወቀ። የጌዴኦ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ኃላፊ አቶ አካሉ ሐልቻዬ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ በጌዴኦ ዞን... Read more »
አዲስ አበባ፡- ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ በድምቀት እንደሚከበር የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ። ምክር ቤቱ ለኢፕድ በላከው መግለጫ፤ የብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በየዓመቱ... Read more »
ጦላይ፦ ውትድርና ለሀገር ሉዓላዊነት፤ ለሕዝቦች ሁለንተናዊ ዕድገት መስዋዕትነት የሚከፈልበት እንዲሁም በጀግንነት ለትውልድ የሚተላለፍ ታሪክ የሚጻፍበት የሙያ ዘርፍ ነው ሲሉ በመከላከያ ሚኒስቴር የሎጅስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል አብዱራሃማን እስማኤል ገለጹ። የጦላይ ከፍተኛ... Read more »
የአየር ንብረት ለውጥ ዓለምን በእኩል ሁኔታ የሚጎዳ እና ለመቆጣጠር የሚያዳግት ክስተት ነው። በተለይ ለአፍሪካ እና ለሀገራችን እጅግ አሳሳቢ ጉዳይ ከሆነ ውሎ አድሯል። ይህንን ጉዳት ለመከላከል እና ለመቅረፍ በየጊዜው ጥናቶች እየተጠኑ በፖሊሲ እና... Read more »
አዲስ አበባ፡- በሊባኖስ በተፈጠረው ቀውስ ምክንያት ለችግር ተጋላጭ የሆኑ ዜጎችን የመመለስ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ትናንት መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ በዘንድሮው ዓመት ከ801 ሺህ በላይ ተማሪዎች በትምህርት ቤት ምገባ ተጠቃሚ እየሆኑ እንደሚገኙ ተገለጸ። በዚህም 16 ሺህ የሚሆኑ እናቶች የሥራ ዕድል እንደተፈጠረላቸው ተጠቁሟል። 6ኛው “የሚላን የከተማ የምግብ... Read more »