ኃያላን ሀገራት የተፈጥሮ ሀብቷን ለመጠቀም የሚያደርጉት ፍትጊያ ለአሕጉሪቱ ትልቅ ፈተና ሆኗል

አዲስ አበባ፡– ኃያላን ሀገራት የአፍሪካን የተፈጥሮ ሀብት ለመጠቀም የሚያደርጉት ፍትጊያ ለአሕጉሪቱ ትልቅ ፈተና መሆኑን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ሕግ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ረታ ዓለሙ ገለጹ። የአፍሪካ የተጋላጭነት ፈተናዎች እና በዓለም... Read more »

ከመጪው ጥር ወር ጀምሮ የኢ-ፓስፖርት አገልግሎት ሊሰጥ ነው

– የፓስፖርት የአገልግሎት ጊዜ ወደ አስር ዓመት ከፍ ይላል – በሩብ ዓመቱ ከ367 ሺህ በላይ ፓስፖርት ተሰራጭቷል አዲስ አበባ፡– ከመጪው ጥር ወር ጀምሮ የኢ-ፓስፖርት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ። የፓስፖርት... Read more »

የፍርድ ቤት አሠራርን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ የተጀመሩ ሥራዎች በ2017 ወደ ሙሉ ትግበራ ይሸጋገራሉ

-የ2017 ዓ.ም መደበኛ የዳኝነት ሥራ ተጀመረ አዲስ አበባ:- የፍርድ ቤት አሠራርን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ የተጀመሩ ሥራዎችን ወደሙሉ ትግበራ ለማስገባት ትኩረት እንደሚደረግ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለጸ። የ2017 ዓ.ም መደበኛ የዳኝነት ሥራ ተጀምሯል። መደበኛ የችሎት... Read more »

ኢንስቲትዩቱ ከ300 ሺ በላይ ለሚሆኑ ግለሰቦች የቢዝነስና አመራር ክህሎት ሥልጠና ሰጥቷል

አዲስ አበባ፡- ከ300 ሺ በላይ ለሚሆኑ ግለሰቦች የቢዝነስና አመራር ክህሎት ሥልጠና መስጠቱን የኢትዮጵያ ኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ገለጸ። የኢትዮጵያ ኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር ቦሩ ሸና ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ኢንስቲትዩቱ ከተቋቋመ አስር... Read more »

 ታዳጊ ሴቶች እየተጋፈጡት ያለውን ፈተና እንዲሻገሩ ለማስቻል በጋራ መረባረብ ይገባል

አዲስ አበባ፡- ታዳጊ ሴት ልጆች እየተጋፈጡት ያለውን ፈተና እንዲሻገሩ ለማስቻል በጋራ መረባረብና ትኩረት ሰጥተን መሥራት ይገባል ሲል የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር አስታወቀ። ዓለም አቀፉ የታዳጊ ሴቶች ቀን በዓለም ለ14ኛ፤ በሀገራችን ለ13ኛ ጊዜ... Read more »

የሳይበር ደኅንነትን ቀዳሚ ሀገራዊ አጀንዳ በማድረግ የዲጂታል ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ይገባል

አዲስ አበባ፡ የሳይበር ደኅንነትን ከሀገራዊ አጀንዳችን መካከል ግንባር ቀደም በማድረግ ዲጂታል ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ የብሔራዊ ባንክ ገዥ አስታወቁ። “የቁልፍ መሠረተ-ልማት ደኅንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ቃል ለአንድ ወር የሚካሄደው 5ኛው ሀገር አቀፍ... Read more »

ኢትዮጵያ በያዝነው ወር አሕጉርና ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሶችን ታስተናግዳለች

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በተያዘው የጥቅምት ወር ለኮንፈረንስ ቱሪዝም አስተዋፅዖ የሚያበረክቱ የተለያዩ አሕጉርና ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሶችን ለማስተናገድ ዝግጅት እያደረገች መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። ከአንድ ሺህ 500 በላይ ዓለም አቀፍ እንግዶች የሚሳተፉበት ኮንፈረንስ... Read more »

“የአዲስ አበባ የምገባ ማዕከላት ዓለም አቀፍ ተሞክሮን የሚሰጡ ናቸው” -የተለያዩ ሀገራት ጎብኚዎች

አዲስ አበባ፡– ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ በተለያዩ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የምገባ ማዕከላት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተሞክሮ የሚሰጡ መሆናቸው ተገለጸ። የሚላን የከተማ የምግብ ፖሊሲ ስምምነት አባል ሀገራት በመዲናዋ ባሉ የምገባ... Read more »

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት 12 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል

አዲስ አበባ፦ ባለፉት ሦስት ወራት በቅርቡ የተደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተከትሎ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ካለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፃር በካፒታል ደረጃ 12 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን... Read more »

ታማኞቹ የልማት አርበኞች

መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም ኢትዮጵያ ለክብሯ የሚተጉትን፣ ለልማት ቀና የሆኑ ድርጅቶችን ሸልማለች። በአንድነት ፓርክ ግቢ ውስጥ በሚገኘው ሰፊው የግብር አዳራሽ ከፍተኛ ግብር ከፋይ ድርጅቶች የስድስተኛው ዙር የታማኝ ግብር ከፍዮች የምስጋናና የዕውቅና... Read more »