አዲስ አበባ፡- የሀገርና የሕዝብ ኩራት የሆነውን የሰንደቅ ዓላማ ምንነት ለትውልድ በማስረዳት ታሪክን ማስቀጠል ይገባል ሲሉ አባት አርበኞች ገለጹ። የጥናታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤... Read more »
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት መጠናቀቂያ ላይ አሜሪካ በጃፓኖቹ ሂሮሺማ እና ናጋሳኪ ከተሞች ላይ ከፈጸመችው የአውቶሚክ ቦምብ ጥቃት በተረፉት ሰዎች የተቋቋመው ኒሆን ሂዳንኪዮ የተባለው ቡድን የዘንድሮው የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል። በአውሮፓውያኑ 1945 ከተፈጸመው... Read more »
ዲላ፦ በጌዴኦ ዞን በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ከ197 ሺህ በላይ መማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፎች መሰራጨታቸውን የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ። የጌዴኦ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ዘማች ክፍሌ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ በዞኑ የመማሪያ መጽሐፍ ችግሮችን ለመፍታት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ በድህረ ምረቃ ያሠለጠናቸውን 410 ተማሪዎችን አስመረቀ። በምረቃ ሥነሥርዓቱ ላይ የእንኳን ደስ አላችሁ ንግግር ያደረጉት የኮሌጁ ፕሮቮስት ዶክተር ሲሳይ ስርጉ እንዳሉት፤ ኮሌጁ ለ11 ጊዜ የምረቃ... Read more »
ዜና ሀተታ ቫይታሚን ዲ ከ5ቱ የቫይታሚን አይነቶች ውስጥ የሚጠቀስ ሲሆን በዋነኝነት ሰውነታችን ካልሲየም እና ፎስፎረስ የተባሉትን ንጥረነገሮችን በደም አማካኝነት ከአንጀት ክፍል ወደ የተለያዩ የሰውነት ክፍሎቻችን እንዲዳረሱ ከፍተኛ ሚና የሚጫወት ነው፡፡ በተጨማሪም የበሽታ... Read more »
የሥነ አእምሮ ሳይንስ በዓለም በተለይም በአፍሪካ ገና በማቆጥቆጥ ላይ እንዳለ በሥነ አእምሮ ህክምና ዙሪያ የተጻፉ የተለያዩ መዛግብት ይገልጻሉ፡፡ በኢትጵያም ይህ ህመም በቂ ትኩረት እንዳልተሰጠው በተለያየ ጊዜ ሲነገር የሚሰማ ሲሆን ለዚህ ማሳያውም በሀገሪቱ ከ1930... Read more »
– በህትመት ቴክኖሎጂና ግራፊክስ አርት 51 ተማሪዎች አስመረቀ አዲስ አበባ፡- በህትመት ዘርፍ የሚታየውን የሠለጠነ የሰው ኃይል ክፍተት ለመሙላት እየሠራ መሆኑን ብርሃንና ሰላም የህትመት ቴክኖሎጂ ኮሌጅ አስታወቀ፡፡ ኮሌጁ በህትመት ቴክኖሎጂና ግራፊክስ አርት 51... Read more »
ሰንደቅ ዓላማ የአንድ ሕዝብ ምልክት ነው፡፡ ለኢትዮጵያውያን ደግሞ የኩራት፣ የጥንካሬ፣ የአይበገሬነት መገለጫም ነው፡፡ ኢትዮጵያ በየዘመናቱ ሉዓላዊነትን ባስከበሩ ፍልሚያዎችና በሠላማዊ የትግል ሜዳ ሰንደቋን ከፍ ያደረጉ ጀግኖችን አፍርታለች፡፡ ጀግናው መከላከያችን ሀገራችንን ወራሪ ጠላትን ድል... Read more »
ዜና ትንታኔ ከ11 የናይል ተፋሰስ ሀገራት መካከል ስድስቱ የተፋሰሱን የትብብር ማዕቀፍ አጽድቀዋል፡፡ ይህም የናይል ተፋሰስ ኮሚሽንን ለማቋቋምና በዓባይ ወንዝ ዙሪያ የሚስተዋሉ ኢፍትሃዊነትና አለመግባባቶችን በማስቀረት ትብብርን መሠረት ያደረገ የጋራ ተጠቃሚነትን እንደሚፈጥር የዘርፉ ምሁራን... Read more »
በዓለም ላይ በአሰቃቂነቱ የሚጠቀሰው አሜሪካ በጃፓን የፈጸመችው የአቶሚክ ቦምብ ጥቃት የተረፉ ሰዎችን ያቀፈው ኒሆን ሂዳንክዮ የተሰኘው ድርጅት የዘንድሮው የኖቤል የሠላም ሽልማት አሸናፊ ሆነ። ከሂሮሺማ እና ናጋሳኪ የቦምብ ጥቃት የተረፉት ሰዎች ስብስብ የሆነው... Read more »