አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ለሉዓላዊነት የተከፈለ፣ የኅብረ ብሔራዊ አንድነት ማሳያ፣ የነፃነት፣ የእኩልነት ምልክት እና ኢትዮጵያውያን በከፈሉት መስዋዕትነት በትውልድ ቅብብሎሽ ጸንቶ የቆየ ዓርማ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ። በሃገር አቀፍ... Read more »
ዕጩ ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ ጤናቸው “በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ” ለመራጮች ለማረጋገጥ የሕክምና ማስረጃዎቻቸውን ይፋ ሲያደርጉ፤ ተፎካካሪያቸውን ዶናልድ ትራምፕም ተመሳሳዩን እንዲያደርጉ ግፊት እየበረታባቸው ነው። የዲሞክራቲክ ፓርቲ ዕጩዋ ምክትል ፕሬዚዳንት ሃሪስ ተፎካካሪያቸው ዶናልድ ትራምፕ... Read more »
በሕንድ የተከሰከሰው አውሮፕላን ውስጥ ከነበሩ ሰዎች የአራቱ አስከሬን ከ56 ዓመታት ከስምንት ወር በኋላ ተገኝቷል። በአደጋው ወንድሙን ያጣው ቶማስ ቶማስ የታላቅ ወንድሙ ቶማስ ቼሪያን አስከሬን ከ56 ዓመታት በኋላ መገኘቱን ያሳወቀው የፓታናምቲታ ፖሊስ ጣቢያ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ግብፅ የምታራምደውን የእኔ ብቻ የሚል ያለፈበት እሳቤ ትታ ከዓባይ ተፋሰስ ሀገራት ጋር በትብብር መሥራት እንደሚገባት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሰርቬይንግና ካርታ ኢንጅነሪንግ መምህር ዶክተር ኢንጅነር ጥላሁን ኤርዱኖ ገለጹ፡፡ ዶክተር ኢንጅነር... Read more »
ከ242 ሺህ በላይ ሠልጣኞች የኮደሮች ሥልጠናን እየተከታተሉ ነው አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያውያን ዓለም አቀፍ እውቅናና ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት በሚያስገኘው የ”ኮደሮች” ሥልጠና ሊሳተፉ እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአምስት ሚሊዮን “ኮደሮች” ይፋ ከተደረገ ጀምሮ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማቱን ጨምሮ የተሠሩ የተለያዩ የልማት ሥራዎች መዲናዋን እና የአፍሪካ ህብረትና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ መቀመጫነቷን የሚመጥኑ መሆናቸውን አፍሪካውያን ጎብኚዎች ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና እና የአፍሪካ ዲፕሎማሲያዊ ማዕከል የሆነችው አዲስ... Read more »
ግጭት በዜጎች ላይ ጥሎ ከሚያልፋቸው አያሌ ጠባሳዎች መካከል አንዱ የሥነ ልቦና ቀውስ ነው።ግጭት በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ ከሚያደርሰው ውድመት ባለፈ የዜጎችን የረጅም ጊዜ ማህበራዊ መስተጋብር እና የሥነልቦና ደህንነት የማዳከሙ ጉዳይ የአደባባይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ‹‹ኢትዮጵያ ከራሷ ባሻገር ለጎረቤቶቿ የሎጂስቲክስ ማዕከል እንድትሆን መንግሥት በቁጠኝነት እየሠራ ይገኛል›› ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ገለጹ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ በሎጂስቲክስ ዘርፍ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ አካላት በተዘጋጀው... Read more »
ዜና ትንታኔ ኢትዮጵያ 70 በመቶ የሚሆነውን የማዕድን ሀብቷን እስካሁን ማወቅ አለመቻሏን ጥናቶች ያመለክታሉ። ለዚህም የሥነ-ምድር መረጃዎች አለመገኘትና ፍለጋው ባህላዊ መንገዶችን ተከትሎ መካሄድ ምክንያት መሆኑ ይነገራል። ደካማ መሆን እንዲሁም ፍለጋው በቴክኖሎጂ የተደገፈ አለመሆን... Read more »
በኢትዮጵያ አምስት ነጥብ ስድስት ሚሊዮን ሄክታር ለሩዝ ምርት ተስማሚ የሚሆን መሬት እንዳለ የተለያዩ መረጃዎች ይጠቁማሉ። እ.ኤ.አ በ2020 በኢትዮጵያ ግብርና ኢንስቲትዩት የፎገራ ብሔራዊ የሩዝ ምርምርና ሥልጠና ማዕከል ‹‹የሩዝ ምርታማነት፣ ግብ፣ አቅምና ተጽዕኖ በኢትዮጵያ››... Read more »