ዜና ሐተታ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የአጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ መድረክ እያካሄደ ነው። ምክክሩ ከዚህ በፊት በአዲስ አበባ እና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም በሐረሪ፣ በአፋር፣ በሲዳማ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣... Read more »
አዲስ አበባ፡- በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሦስት ወራት የቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት የወጪ ንግድ 522 ሚሊዮን ዶላር ያህል ገቢ መገኘቱን የቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ለኢፕድ በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ በበጀት ዓመቱ... Read more »
አዲስ አበባ፡ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የግብይትና የክፍያ ሥርዓቱ መዘመኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ያስሚን ወሀብረቢ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አካዳሚ በአምስተኛ ዙር በአራት ዘርፎች ያሠለጠናቸውን 85... Read more »
ሲፌኔ ተክሉ ትባላለች፡፡ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተፈጥሮ ሳይንስ 575 ያመጣች ናት፡፡ ይህም የሀገሪቱ ከፍተኛ ውጤት ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ ተማሪ ሲፌኔ በኦግዚሊየም ካቶሊክ ትምህርት ቤት ተማሪ የነበረች ሲሆን ጊዜን... Read more »
አዲስ አበባ፡– የናይል ተፋሰስ የትብብር ማሕቀፍ ስምምነት ወደ ተግባር መግባቱ በዓባይ ውሃ ኢትዮጵያ ላይ የሚቀርቡ ምክንያት አልባ ክሶችን የሚያስቀር መሆኑን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የውሃ ሀብት ምሕንድስና ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ ፕሮፌሰር... Read more »
ቢሾፍቱ:- የኢትዮጵያ አየር ኃይል በቴክኖሎጂ የተደራጀ አቅም ለአፍሪካ ሀገሮችም ምሳሌ እንደሚሆን ተጠቆመ። በአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባኤ ኢትዮጵያ አፍሪካዊ አጀንዳን ማሳካት የምትችልበትን አቅም ማሳየቷ ተመልክቷል። የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባኤ ተሳታፊዎች በትላንትናው እለት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ... Read more »
ዜና ትንታኔ ሠርቶ መለወጥን ዓላማ ያደረጉ ኢትዮጵያውያን በተለያየ መልኩ ከሀገር ይወጣሉ፡፡ ከፊሎቹ ሕጋዊ መንገድ ተከትለው መዳረሻቸውም ታውቆ ወደ ተለያዩ ሀገራት ገብተው ወደ ሥራ ይሠማራሉ፡፡ ሌሎች ደግሞ በሕገወጥ ደላሎችና መልማዮች አማላይ ቃላት ተታለው... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያውያን እጃቸው ላይ የቀረበውን የኢትዮ ቴሌኮም ድርሻን የመግዛት ዕድሉን ሊጠቀሙበት ይገባል ሲሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በቀጣይ በሆቴል ዘርፍ የአክሲዮን ድርሻ ሽያጭ እንደሚኖርም ጠቁመዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ... Read more »
ሩሲያ እና ቻይና የመከላከያ እና ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አደረጉ። ሁለቱ የእስያ ኃያላን ሩሲያ እና ቻይና ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ያለመ የመከላከያ እና ውታደራዊ ንግግሮችን ማድረጋቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ትናንት አስታውቋል። “ወሰን የለሽ”... Read more »
ደቡብ ምስራቅ ሞሮኮ በሚገኘው የሰሐራ በረሃ ላይ በ50 ዓመታት ጊዜ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ዶፍ ዝናብ መጣሉን የሳተላይት ምስሎች አስመለከቱ። ለሁለት ቀናት ተከታትሎ የዘነበው ከባድ ዝናብን ተከትሎ ነው በበረሃው ውሃ መከማቸት የጀመረው። የሰሜን፣... Read more »