አዲስ አበባ፡- ለሕዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት እየተሰጠ ያለው የአቅም ግንባታ ሥልጠና በኢትዮጵያ የተመዘገቡ ስኬቶችን ለማስቀጠል የሃሳብና የተግባር አንድነትን ለመገንባት የሚያስችል ነው ሲሉ አፈጉባኤ ታገስ ጫፎ ተናገሩ፡፡ ለሕዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር... Read more »
ዲላ፦ በጌዴኦ ዞን 322 የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተገንብተው አገልግሎት ላይ መዋላቸውን የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ። የጌዴኦ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ዘማች ክፍሌ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ በዞኑ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል በታችኛው... Read more »
አዲስ አበባ፡- የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻው ዲያስፖራ በብዛት በኢንቨስትመንት እንዲሠማራ ማነቃቂያ መፍጠሩን የተለያዩ ዲያስፖራዎች ገለጹ፡፡ ከካሊፎርኒያ ሎሳንጀለስ የመጡት አቶ ኃይለኢየሱስ መንግሥቱ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ውጭ ሀገር ለሚኖሩ የዲያስፖራ አባላት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው የልጅነት ልምሻ ወይም የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ ከ690 ሺህ በላይ ህጻናት የፖሊዮ ክትባት መስጠት መቻሉን ከተማው አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የህብረተሰብ... Read more »
ዜና ትንታኔ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እድገቷን ለማፋጠን በአደባባይ የማይነሳ የነበረውን የባሕር በር ጥያቄ ባለፉት አራት ዓመታት ዲፕሎማሲያዊ በሆነ መንገድ እያነሳች ትገኛለች:: የባሕር በር እና የወደብ አስፈላጊነት እንደ ኢትዮጵያ ላለ ሰፊ የቆዳ ስፋትና ብዙ... Read more »
ዜና ትንታኔ የኢትዮጵያ መንግሥት የግሉ ዘርፍ በኢኮኖሚው ላይ ሰፊ ሚና እንዲኖረው የሚረዱ የፖሊሲና የሕግ ማዕቀፎችን አዘጋጅቷል። የማክሮ ኢኮኖሚውን ማሻሻያ ተከትሎ በቴሌኮምና የፋይናንስ ዘርፎች ላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች እንዲሳተፉ ስትራቴጂያዊ ርምጃዎች መውሰዱን... Read more »
ደቡብ ኮሪያን በድሮን ድንበር ጥሳ ትንኮሳ ፈጽማለች የሚል ክስ ያቀረቡት የሰሜን ኮሪያ መገናኛ ብዙኃን 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ገደማ ወጣት ሰዎች ጦሩን ለመቀላቀል መመዝገባቸውን በዛሬው እለት ገልጸዋል። ጦሩን ለመቀላቀል ማመልከቻ ያስገቡት ተማሪዎችን... Read more »
በሕንድ አየር መንገድ ጉዳዩ የተለመደ ቢሆንም ባለፉት ሁለት ቀናት በተደጋጋሚ እየቀረቡ የሚገኙ ጥቆማዎች ምንጭ ምን እንደሆነ አልታወቀም። ባለፉት 48 ሰዓታት በሕንድ በረራዎች ላይ የቀረበውን ሐሰተኛ የቦንብ ሽብር ጥቆማዎችን ተከትሎ 10 በረራዎች እንደተስተጓጎሉ... Read more »
– ከ120 ሚሊዮን በላይ እንቁላል ተገኝቷል አዲስ አበባ፡- በመዲናዋ ባለፉት ሦስት ወራት በከተማ ግብርና ከአንድ ሺህ 300 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን፤ ከዘጠኝ ሺህ ቶን በላይ የሥጋ ምርትና ከ120 ሚሊዮን በላይ... Read more »
ዜና ሐተታ ከሰሞኑ ለሦስት ቀናት የቆየ የአፍሪካ አንድ ሺህ የወጣቶች ጉባዔ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ትኩረቱን የምግብ ሥርዓትና አግሮኢኮሎጂ ላይ ያደረገው ጉባዔ ላይ ለመታደም ከተለያዩ 45 በላይ የአፍሪካ ሀገራት የመጡ ከ250 በላይ ወጣቶች... Read more »