ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መመርመር

ዜና ሐተታ የሀገሬ ሰው “ዋናው ነገር ጤና” ይላል፣ እንደ ማኅበረሰብ ለጤናችን ቅድሚያ ሰጥተን፤ ህመም ፀንቶ ከመምጣቱ አስቀድመን ወደ ጤና ተቋም የማቅናት፣ ጤናችንንም የመመርመር ልምድ የለንም። ብዙዎቻችን ወደ ጤና ተቋም የምናመራው ህመም ሲፀናብን... Read more »

 አደጋ የደቀነው የጥላቻ ንግግር እና ሐሰተኛ መረጃ ስርጭት

ዜና ትንታኔ ዜጎች ሃሳባቸውን በነጻነት የመግለጽ ሙሉ መብት እንዳላቸው ሁሉ የሌሎችን መብትና ደህንነት ግምት ውስጥ ማስገባትና ማክበር እንዳለባቸው ዓለም አቀፍ ህጎች ይደነግጋሉ። ይሁን እንጂ የማህበራዊ ሚዲያ መስፋፋት ይህንን ጉዳይ ፈተና ውስጥ እየከተተው... Read more »

 “በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ላቅ ያሉ እድገቶች ተመዝግበዋል”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፡- በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ላቅ ያሉ እድገቶች መመዝገባቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ትናንት ባስተላለፉት መልዕክት፤ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የ100 ቀን ግምገማችን በተለያዩ... Read more »

 በመዲናዋ ለ300 ሺህ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየተሠራ ነው

– በሩብ ዓመቱ ከ28 ሺህ በላይ ዜጎች ቋሚ የሥራ እድል ተፈጥሯል አዲስ አበባ፡- በ2017 በጀት ዓመት ለ300 ሺህ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየሠራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ... Read more »

የአውስትራሊያው ግዛት ወንጀል የፈፀሙ የ10 ዓመት ታዳጊዎች እንዲታሠሩ አወጀ

የአውስትራሊያዋ ኖርዘርን ቴሪተሪ ግዛት ዕድሜያቸው 10 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሕፃናት ወንጀል ከፈፀሙ ሊታሰሩ ይችላሉ የሚል ሕግ አወጣ። የአውስትራሊያ ግዛቶች ሕፃናት ማረሚያ ቤት የሚገቡበት ዕድሜ ከ10 ወደ 14 ከፍ እንዲያደርጉ ከተባበሩት መንግሥታት... Read more »

 በዓለም መድረክ ኢትዮጵያን ከፍ ያደረጉ ታዳጊዎች

ዜና ሀተታ ተማሪ ያሬድ ሰለሞን ይባላል። የ10ኛ ክፍል ተማሪ ነው። በአቡጊዳ ሮሆቦቲክስና የቴክኖሎጂ ማዕከል በተከታተለው ሥልጠና አማካኝነት ከጓደኞቹ ጋር በመሆን የአየር ንብረት ሁኔታውን በመከተል የሚያሞቅና የሚያቀዘቅዝ ጃኬት ሠርተዋል። በዚህ የፈጠራ ሥራ አማካኝነት... Read more »

የኬንያው ምክትል ፕሬዚደንት ሆስፒታል ተኝተው ሳለ ከሥልጣናቸው ተነሱ

የኬንያ ሴናተሮች ምክትል ፕሬዚደንቱ ሪጋቲ ጋሻጉዋን ለሕክምና ሆስፒታል ሳሉ ከሥልጣን አሰናብተዋቸዋል። የምክትል ፕሬዚደንቱ ጠበቃ እንዳሉት ጋሻግዋ ሕግ መወሰኛው ምክር ቤት ተገኝተው ከሥልጣን የተነሱበትን ምክንያት ማዳመጥ ያልቻሉት ሆስፒታል በመግባታቸው ነው። በድራማ የታጀበ በተባለለት... Read more »

 ምርት ገበያ ከ5 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን ምርቶች አገበያይቷል

አዲስ አበባ፡- ባለፉት ሶስት ወራት ከአምስት ነጥብ ሶስት ቢሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን ምርቶች ማገበያየቱን የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አስታወቀ። በ25 ምርቶች ላይ ግብይት እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ... Read more »

 በሃሳብ ልዩነቶች የሚፈጠሩ ግጭቶችን በውይይት በመፍታት አንድነትን ማጽናት ይገባል

ይርጋጨፌ፦ በሃሳብ አለመግባባቶች የሚፈጠሩ ግጭቶችን በውይይት በመፍታት የሕዝብንና የሀገርን አንድነትን ማጽናት እንደሚገባ የጌዴኦ የባህል ሽማግሌዎች ገለጹ። በጌዴኦ ዞን በይርጋጨፌ ከተማ የባህል ሽማግሌ የሆኑት ሀይቻ እምነቱ ጀጎ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ በኢትዮጵያ የሃሳብ ያለመግባባቶችን በጠረጴዛ... Read more »

 በአክሱም ከአምስት ሺህ በላይ የውጭ ሀገር ጎብኚዎች ለመሳብ ታቅዷል

አዲስ አበባ፡- በከተማዋ ያለውን ሰላም አስተማማኝ በማድረግ በተያዘው በጀት ዓመት ከአምስት ሺህ በላይ የውጭ ሀገር ጎብኚዎች ለመሳብ ማቀዱን በትግራይ ክልል የአክሱም ከተማ ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት ገለፀ። የፅ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ገብረመድህን ፍፁምብርሃን ለኢትዮጵያ... Read more »