አዲስ አበባ፡- የቢዝነስ ጉባዔው በኢትዮጵያና ኦስትሪያ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት እንደሚያጠናክር የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ገልጸዋል። የ60ኛ ዓመታት የዲፕሎማሲ አጋርነት አስመልክቶ የኢትዮ- ኦስትሪያ የቢዝነስ ጉባዔ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በጉባዔው ላይ ንግግር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ኢትዮጵያ ያቀረበችውን የአፍሪካ ዋንጫን የማስተናገድ ጥያቄ ተቀብሎ እንዲያጸድቅ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ጥሪ አቀረቡ። 46ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ትናንትና በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል... Read more »
አዲስ አበባ፡- ሰውን መጉዳትና እግዚአብሔርን መዳፈር በማቆም ጥያቄዎችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እድል መስጠት ይገባል ሲሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ተናገሩ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፓትሪያሪክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያሪክ ርዕሰ ሊቃነ... Read more »
ዜና ትንታኔ የፌዴራል መንግሥት ሀገሪቷ የነበረችበትን የኢኮኖሚ ሁኔታ መሠረት በማድረግ የማክሮ-ኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን አድርጓል። ማሻሻያው ከፋይናንስና ምንዛሬ፣ ከምርታማነትና ከሥራ እድል ፈጠራ አንፃር መሠረታዊ ለውጦችን ይዞ መምጣቱን የገንዘብ ሚነስቴር ማስታወቁ አይዘነጋም። ማሻሻያዎቹ በኢኮኖሚ ውስጥ... Read more »
እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት ለመፈጸም ማቀዷን አሜሪካ የገመገመችበት ምሥጢራዊ ሰነዶች እንዴት ሾልከው እንደወጡ ምርመራ መከፈቱን የሀገሪቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ማይክ ጆንሰን ገለጹ። ኢራን መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ለፈጸመችው የሚሳዔል... Read more »
አዲስ አበባ፡- በበጀት ዓመቱ 8 ቢሊዮን ብር ካፒታል ለማስመዝገብ ማቀዱን የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ኢቨስትመንት ኮሚሽን ዕቅድና በጀት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ እናትነሽ ታመነ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጀት እንደገለጹት፤ ኮሚሽኑ በ2017... Read more »
– 400 ሺህ የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን አክሲዮን አላቸው አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በሚቀጥለው ወር ሥራውን ለመጀመር እየሠራ መሆኑን ገለጸ። 400 ሺህ የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን አክሲዮን እንዳላቸውም ተገልጿል። የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች... Read more »
አዲስ አበባ፡- በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 93 ሺህ ዩኒት የሚደርስ ደም መሰብሰብ መቻሉን የኢትዮጵያ የደምና ሕብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ታዬ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »
ወላይታ፡- የወላይታ ዞን የወባ በሽታ መከላከል ግብረ ኃይል ወባን ለመከላል የተለያዩ የቅድመ ጥንቃቄ ሥራዎችን እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ.ም. በበሽታው አስከፊነትና መቆጣጠሪያ ስልቶች ዙሪያ በሶዶ ከተማ ምክክር አድርጓል፡፡ በሶዶ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የዳቦ ስርጭትና አቅርቦትን ለማስፋት በርካታ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን የከተማው ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሰውነት አየለ ለኢፕድ እንደተናገሩት፤ በአዲስ አበባ ከተማ የዳቦ ስርጭትና አቅርቦትን ለማስፋት የከተማ... Read more »