የጋዛን ኢኮኖሚ ወደ ነበረበት ለመመለስ 350 ዓመታት ሊወስድ እንደሚችል ተመድ አስታወቀ

የጋዛን ኢኮኖሚ ወደ ነበረበት ለመመለስ እና ለመልሶ ግንባታ 350 ዓመታት ሊወስድ እንደሚችል ተመድ አስታወቀ:: የተመድ የንግድ እና ልማት ኮንፈረንስ ማክሰኞ ይፋ ባደረገው ሪፖርት ጦርነቱ ነገ ካበቃ እና ጋዛን ወደ ቅድመ ጦርነት ደረጃዋ... Read more »

የበረሃው ፈውስ

ዜና ሐተታ ወታደራዊ ማሠልጠኛው ከተመሠረተበት 1972 ዓ.ም ጀምሮ ለብዙሃኑ ፈውስ በመሆን ዘመናትን ተሻግሯል፡፡ የሠራዊትና የሠራዊት ቤተሰብ እንዲሁም ለአካባቢው ማህበረሰብ የጤና አገልግሎት በመስጠት የቀኝ እጅ ሆኖ አገልግሏል፡፡ የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሠልጠኛ... Read more »

 ኢትዮጵያና ቻይና በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት አጠናክረው ለማስቀጠል እየሠሩ ነው

– በኢትዮጵያ የሚገኘውን የሉባን ወርክሾፕ ለማስፋፋት የሚረዳ ስምምነት ተፈረመ አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያና ቻይና በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት አጠናክረው ለማስቀጠል እየሠሩ መሆኑን የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድር (ዶ/ር) ገለጹ። በኢትዮጵያ... Read more »

 የ14 ሀገራት ድርጅቶች የሚሳተፉበት የእንስሳት ሀብት ልማት አውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፦ በእንስሳት ሀብት ልማት ከ14 የተለያዩ ሀገራት የተውጣጡ ውጤታማ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች የሚሳተፉበት ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ ከጥቅምት 21 ጀምሮ ለሶስት ቀናት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለፀ። አውደ ርዕዩ በግብርና... Read more »

 ስምምነቱ አመቺ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመዘርጋት ያስችላል

አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ከጃፓኑ ዶዳይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ አምራች ካምፓኒ ጋር ያደረገው ስምምነት በኢትዮጵያ ዘላቂና አመቺ የትራንስፖርት አገልግሎትን ለመዘርጋት የሚያስችል መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር)... Read more »

ተስፋ ሰጪው የጥጥ ምርምር

ዜና ሐተታ የጥጥ ምርምር በኢትዮጵያ ስድስት አስርት ዓመታትን እንዳስቆጠረ የጥጥ ተመራማሪዎች ያነሳሉ፡፡ የጥጥ ሰብል በከፍተኛ ሁኔታ በተባይ ተጠቂ በመሆኑ የምርት ሂደቱ ከፍተኛ ጥንቃቄን እንደሚሻም ያስረዳሉ፡፡ ጥጥን ከተባይ ለመከላከል በምርት ወቅት እስከ አምስት... Read more »

 በሀገር ውስጥ ባለሙያዎች ነፃ የልብ ቀዶ ህክምና ተደረገ

አዲስ አበባ፡– በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ አስተባባሪነት በሀገር ውስጥ ባለሙያዎች ብቻ ነፃ የልብ ቀዶ ጥገና የህክምና ማድረጉን የታዝማ የውስጥ ደዌ እና የቀዶ ሕክምና ልዩ ማዕከል አስታወቀ፡፡ የማዕከሉ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ አስቻለው አለማየሁ ለኢትዮጵያ... Read more »

በዞኑ በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች የታገዘ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፡- በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በአዳዲስ የግብርና አሠራሮችና ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ 30 ሺህ ሄክታር በሚጠጋ የእርሻ መሬት ላይ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ሥራ መጀመሩን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡ በመምሪያው የአትክልት ፍራፍሬና መስኖ አጠቃቀም... Read more »

በክልሉ ከ800 ሺህ በላይ ጎብኚዎች የቱሪስት መዳረሻ ሥፍራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፡- በሲዳማ ክልል በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ800 ሺህ በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ጎብኚዎች የቱሪስት መዳረሻ ሥፍራዎችን መጎብኘታቸውን የክልሉ ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ገለጸ፡፡ የሲዳማ ክልል ባሕል ቱሪዝም እና... Read more »

የአፍሪካ የደህንነት ስጋቶችን በጠንካራ ህብረት

የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች “አፍሪካ በጠንካራ አንድነት፣ ለሁለንተናዊ ፀጥተና ሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ በቅርቡ በአዲስ አበባ ባካሄዱት ጉባዔ ትብብርን ማጠናከር የሚለው አጀንዳ ጎልቶ ወጥቷል፡፡ በወቅቱ፤ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በአፍሪካ... Read more »