ፎቅ ላይ ጭፈራ ቤት ከፍተው የድምጽ ብክለት የሚያስከትሉ ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል አዲስ አበባ፡– በመዲናዋ በ2017 በጀት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የአካባቢ ብክለት ባስከተሉ 701 ተቋማት ላይ ርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ጥበቃ... Read more »
አዲስ አበባ፡– ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ እድገትን ለማረጋገጥ የሰው ሀብት ልማት ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩትና የአፍሪካ የኢኮኖሚ ምርምር ኮንሰርቲየም “የሰው ሀብት ልማት በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሃሳብ ትናንት የፖሊሲ ውይይት አካሂደዋል።... Read more »
የአዕምሮ ሕክምና በሁሉም የጤና ተቋማት ሊቀርብ ይገባል አዲስ አበባ፡- በቀን 600 ሕሙማንን እያስተናገደ መሆኑን አማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታወቀ። የአዕምሮ ሕክምና አገልግሎት በሁሉም የጤና ተቋማት ማቅረብ እንደሚገባ ተመላክቷል። የአማኑኤል አዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሴቶች የመሬት ባለቤትነት መብትን ለማረጋገጥ የገጠር መሬት አስተዳደር አዋጅን በአግባቡ ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ። በሴቶች የመሬት ይዞታ መብት ላይ ያተኮረ “ለሴቷ መሬት እንቁም” (Stand For Her Land) የተሰኘ የውይይት መድረክ... Read more »
አዲስ አበባ፡– በአዲስ አበባ ከተማ የትምህርት ግብዓት አቅርቦቱና የትምህርት ቤት ምገባው በጀት ከዘጠኝ ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱን የምገባ ኤጀንሲው አስታወቀ፡፡ የመርሀ ግብሩ መጀመር በተማሪዎች ውጤት ላይ ለውጥ አምጥቷል፡፡ በአዲስ አበባ... Read more »
አዲስ አበባ፡– የኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ በ2021 ዓ.ም ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት አንድ ነጥብ ሦስት ትሪሊዮን ብር በላይ አበርክቶ እንደሚኖረው ጂኤስኤምኤ በተባለ ዓለም አቀፍ ድርጅት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባባር ያወጣው ሪፖርት አመላከተ። የተቋሙ... Read more »
ዜና ትንታኔ የታችኞቹ የዓባይ ወንዝ ተፋሰስ ሀገራት ውሃውን በብቸኝነት ለመጠቀም ካላቸው ፍላጎት የተነሳ በቅኝ ግዛት ውል ስምምነት ላይ ተመርኩዘው መቆየታቸው የሚታወስ ነው። ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ እየገነባች በምትገኘው ግድብ አማካኝነት የሚለቀቀው የውሃ... Read more »
ዜና ትንታኔ በርካታ ሰዎች አሁን ላይ ታመው ወደ ሕክምና ተቋማት ከሄዱ በኋላ ‘ይሄን ምግብ አትውሰዱ፤ ይሄ ምግብ ለጤናችሁ አደጋ ነው’ ተባልን ሲሉ መስማት የተለመደ ሆኗል። የሕክምና ባለሙያዎችም ለስኳር፣ ለደም ግፊት፣ ለጨጓራና ለመሳሰሉት... Read more »
አዲስ አበባ፦ ታሪካዊ ቁርኝት ላይ የተመሰረተው የኢትዮጵያና ሩሲያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ተጠናክሮ መቀጠሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሩሲያው አቻቸው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ትናንት ውይይት አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ... Read more »
በካርቱም የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ በዳርፉር በወደቀው ሩሲያ ሰራሽ አውሮፕላን ውስጥ የነበሩ ሩሲያውያንን እጣ ፈንታ እያጣራ መሆኑን ገልጿል። “ኢልዩሺን አይኤል -76” የተሰኘው ሩሲያ ሰራሽ የጭነት አውሮፕላን በሱዳን ጦር ወደተያዘችው ኤል ፋሸር መድሃኒትና ሌሎች... Read more »