አዲስ አበባ የኮንፈረንስ ቱሪዝም ማዕከልነቷን በተግባር እያረጋገጠች ነው

አዲስ አበባ፡– አዲስ አበባ ከተማ በአጭር ጊዜ ውስጥ ስድስት ዓለምአቀፍ ጉባኤዎችን (ኮንፍረንሶች) በስኬት ያካሄደች መሆኗ የኮንፍረንስ ቱሪዝም ማዕከልነቷን በተግባር እያረጋገጠች መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ባሕል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ... Read more »

ኢንስቲትዩቱ በፋሽን ቴክኖሎጂና ዲዛይን ትምህርት መስክ ስልጠና ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፡- በዘንድሮው ዓመት በፋሽን ቴክኖሎጂና ዲዛይን ትምህርት መስክ ስልጠና ሊሰጥ መሆኑን የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድር (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤የፋሽን ቴክኖሎጂና ዲዛይን የስልጠና መስክ... Read more »

በበጋ ከስድስት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር በላይ የሚሆን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ይሰጣል

አዲስ አበባ፡- በመዲናዋ በበጋው ወቅት መርሀ ግብር ከስድስት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር በላይ የሚሆን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኅብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ... Read more »

 ቪታ ፉድ ኢንዱስትሪ ምርቶቹን አስመስለው ለገበያ የሚያቀርቡ አካላት መኖራቸውን አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- ቪታ ፉድ ኢንዱስትሪ ምርቶቹን ለጤና እክል ሊሆኑ በሚችል መልኩ አስመስለው አምርተው ለገበያ የሚያቀርቡ አካላት መኖራቸውን አስታወቀ። የቪታ ፉድ ኢንዱስትሪ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው፣ የደህንነትና የጤና መስፈርቶችን ያሟሉ ጣፋጭ ምርቶችን ለንግድ ስራ... Read more »

 የሀገር የነገ ተስፋዎች

ዜና ሐተታ ፌኔት ዘላለም የ10ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን ከታናሽ ወንድሟ ተማሪ ሚሊካይና ዘላለም እና ከጓደኛዋ ተማሪ ፍራኦል ጋር በመሆን ለአይነ ስውራንና ለአካል ጉዳተኞች የሚያገለግል ስማርት ዊልቸር ሰርተዋል፡፡ ዊልቸሩን በሪሞትና በሞባይል መተግበሪያ መቆጣጠር... Read more »

በቀጣናው በቅርቡ የተደረጉ ወታደራዊ ጥምረቶች የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ አያደናቅፉም

አዲስ አበባ፡– በቅርቡ በግብጽ አስተባባሪነት በአፍሪካ ቀንድ የተደረጉ ወታደራዊ ጥምረቶች የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ ማደናቀፍ የማይችሉ መሆናቸውን በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ፀጥታ ትምህርት ክፍል መምህር የኔነሽ ተመስገን (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ፀጥታ... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት የኢትዮጵያና ማሌዢያን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ያለመ ነው

አዲስ አበባ፡– ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያና ማሌዢያን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ያለመ የሁለት ቀን ጉብኝት በማድረግ ላይ እንደሚገኙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት... Read more »

 አዲሱ የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ምን ይዟል?

ዜና ትንታኔ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሚያዚያ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው 31ኛው መደበኛ ስብሰባ የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ እንዲፀድቅ መደረጉ የሚታወስ ነው፡፡ከሰሞኑም የግብርና ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማትና የክልል የግብርና... Read more »

 “ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ትብብርና መግባባትን መርሆዋ አድርጋ ትቀጥላለች” – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ

አዲስ አበባ:– ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ትብብርና መግባባትን መርሆዋ አድርጋ ትቀጥላለች ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ:: የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከእራሱ አልፎ የሌሎችን ሰላም በመጠበቅ ምስጋና የተቸረው የሀገር መሠረት የሆነ ተቋም መሆኑን... Read more »

 ፑቲን ሩሲያን ለመነጠል የምዕራባውያኑ ጫና እየሠራ እንዳልሆነ እያሳዩ ነው

ምዕራባውያን በሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ምክንያት ሩሲያ ከዓለም የኢኮኖሚ ሰንሰለት እንድትነጠል ለማድረግ ሌት ተቀን እየሠሩ ይገኛል። ማዕቀቦችን በመጣል የሀገሪቱ ምጣኔ ሀብትን ከዓለም አቀፉ ገበያ ጋር ያለውን ትስስር እንዲቋረጥ ለማድረግ ሞክረዋል። ከዚህም በተጨማሪ ዓለም... Read more »