ኢራን በሁሉም መስመሮች በረራዎችን አቋረጠች

እሥራኤል በትናትናው ዕለት በኢራን ላይ የወሰደችውን የአጸፋ ርምጃ ተከትሎ በቀጣይ መግለጫ እስኪሰጥ ድረስ ከኢራን የሚነሱም ሆነ በኢራን የሚያርፉ በረራዎች መቋረጣቸውን የኢራን ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ። በኢራን የአየር ክልል የሚደረግ በረራ ቆሟል። የሀገሪቱ... Read more »

የኮሪደር ልማቱ የቱሪዝም መዳረሻዎችን በማበልፀግ የመዲናዋን ዕድገት እያፋጠነ ይገኛል

አዲስ አበባ፡- የኮሪደር ልማቱ የቱሪዝም መዳረሻዎችን ከማበልፀግ ባለፈ የመዲናይቱን ሁሉን አቀፍ እድገት እያፋጠነ መሆኑን የአዲስ አበባ ባሕል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሣው (ዶ/ር ) ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ቱሪዝም ሳምንትን በማስመልከት... Read more »

 በአዲስ አበባ የመንግሥትና የግሉን ዘርፍ የጋራ ኢንቨስትመንት ለማሳደግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ:- በመዲናዋ በመንግሥትና በግሉ ዘርፍ የሚከናወኑ የጋራ ኢንቨስትመንቶች ተሳትፎ ማሳደግ ያስፈልጋል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ ጥሪ አቀረቡ። ኖህ ሪል እስቴት 750 የመኖሪያ ቤቶችንና ሱቆችን አስመርቆ ለነዋሪዎች አስረከበ።... Read more »

 የእንስሳትን ጤና ለመጠበቅ ተጨማሪ ጥረት ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፦ የእንስሳትን ጤናና ደኅንነት ለመጠበቅ ተጨማሪ ጥረት ማድረግ እንደሚያስፈልግ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የዓለም የእንስሳት ቀን በኢትዮጵያ ለ14ኛ በዓለም ለ99ኛ ጊዜ “ለሰው ልጅ ደኅንነት እና ኢኮኖሚያዊ ብልፅግና በእንስሳት ደኅንነት ላይ ኢንቨስት እናድርግ’’... Read more »

 የሀገር ውስጥ ማምረቻዎች ጥራታቸውን ጠብቀው እንዲገነቡ ድጋፍ እየተደረገ ነው

ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የገሊላ የጫማ ፋብሪካ ተመርቆ ሥራ ጀመረ አዲስ አበባ:- ለኢኮኖሚ ዕድገቱ ሰፊ አበርክቶ ያላቸው የሀገር ውስጥ ማምረቻዎች ጥራታቸውን ጠብቀው እንዲገነቡ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን... Read more »

የ46 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክቶቹ የመስኖ ልማትን ለማሳደግ ዓይነተኛ ሚና አላቸው

ቢሾፍቱ:- በ46 ሚሊዮን ዶላር ወጪ በሦስት ክልሎች ውስጥ እየተገነቡ ፕሮጀክቶች የመስኖ ልማትን ለማሳደግ አይነተኛ ሚና እንዳላቸው የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ። የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ምርታማነት ማሳደጊያና የሥራ ዕድል ፈጠራ ፕሮጀክት ላይ... Read more »

 የባሕር በርና ዓለም አቀፍ ሕግጋት

ቀደም ባሉ ዘመናት አንዳንድ የሕግ ሊቃውንቶች በተለይም ውቅያኖሶችና መሰል የውሃ አካላትን በማንም ሀገር ቁጥጥር ስር ሊሆኑ እንደማይችሉና ለማንም ሊሆኑ እንደሚገባ መከራከሪያ አቅርበው ነበር። በዚህ የዓለም አቀፍ ሕግ መርሕ መሠረት የባሕር አካላትን በነፃነት... Read more »

 “ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ያስቆጠረውን የኢትዮጵያና የማሌዢያ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር ይገባል”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፡– ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ያስቆጠረውን የኢትዮጵያና የማሌዢያ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የማሌዢያ የንግድ ማኅበረሰብ አባላት በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዕድል እንዲሳተፉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ጥሪ... Read more »

ካናዳ የምትቀበላቸውን ስደተኞች ቁጥር በከፍተኛ መጠን ልትቀንስ መሆኑን አስታወቀች

የጀስቲን ትሩዶ መንግሥት የፖሊሲ ለውጥ በማድረግ “የህዝብ ቁጥር መጨመርን ለጊዜው በመግታት” ወደ ሀገሪቱ እንዲገቡ የሚፈቅደውን የስደተኞች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚቀንስ አስታወቀ። ካናዳ በ2025 በሥራ ፈቃድ የሚገቡ 500 ሺህ ነዋሪዎችን እንደምትወስድ ብታስታውቅም ይህ... Read more »

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና በርካታ ወጣቶችን ሥራ ፈጣሪ የሚያደርግ ዘርፍ ነው

ኮሌጁ በዘንድሮው የትምህርት ዘመን ከሁለት ሺህ በላይ ተማሪዎችን ይቀበላል አዲስ አበባ፦ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ በርካታ ወጣቶችን ስራ ፈጣሪ የሚያደርግ መሆኑን የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አስታወቀ፡፡ ኮሌጁ ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን... Read more »