ሕዝባዊ አመኔታን ያተረፈ የዳኝነት ሥርዓት ለመገንባት በቴክኖሎጂ የተደገፈ አሠራር ተግባራዊ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ:- ሕዝባዊ አመኔታን ያተረፈ የዳኝነት ሥርዓት ለመገንባት ዲጂታል አስተውሎት እና ዲጂታል ፍትሕን ተግባራዊ ለማድረግ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ እንደሚገኝ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ገለጸ። ፍርድ ቤቱ የ2016 አፈጻጸም ግምገማ፣ እውቅና እና... Read more »

የእናቶችን ሞት መቀነስ የሚያስችሉ የምርምር ጽሑፎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፡– የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የእናቶችን ሞት በአምስት ሺህ መቀነስ የሚያስችሉ የምርምር ጽሑፎች ይፋ አደረገ፡፡ ኢንስቲትዩቱ እናቶች በቅድመ ወሊድና ከወሊድ በኋላ ለሚገጥማቸውና ለሞት ለሚዳረጉበት የደም መፍሰስ ችግር መፍትሔ ይሆናል የተባለ የተለያየ... Read more »

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሥራ አጥነት ችግር በታሰበው ልክ እየቀነሰ አይደለም

አዲስ አበባ፡- የሥራ አጥነት ችግር በታሰበው ልክ እየቀነሰ እንዳልሆነ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራ ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ይህን ያስታወቀው በሥራ ዕድል ፈጠራ ችግሮች ዙሪያ ባሰናዳው የንቅናቄ መድረክ ላይ ነው።... Read more »

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፡- በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ ጥቅምት 18 ቀን 2017 ዓ.ም በይፋ እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ... Read more »

በክልሉ የጨቅላ ሕፃናት ማሞቂያ ማዕከል ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

የመነሳት ልምድ ያለው በመሆኑ ኢትዮጵያን ለማጥቃት መሞከር ከንቱ ልፋት ነው ብለዋል፡፡ እንደ ሙሉጌታ (ዶ/ር) ገለጻ፣ የጠላቶችን ዓላማ መረዳት ካልቻልን እንደሀገር ጸንተን ለመቆም ያዳግታል፡፡ የኢትዮጵያ ጠላቶች መንግሥትን እወጋለሁ ሀገርን አፈርሳለሁ ለሚሉ አካላት የሎጀስቲክስ... Read more »

“ኢትዮጵያ በየትኛውም ደረጃ ሉዓላዊነቷን የማስከበር በቂ ዝግጅት አላት”-ሙሉጌታ ደበበ (ዶ/ር)

ሙሉጌታ ደበበ (ዶ/ር) የፖለቲካ ተንታኝ አዲስ አበባ፡– ኢትዮጵያ በየትኛውም ደረጃ ሉዓላዊነቷን የማስከበር በቂ ዝግጅት አላት ሲሉ የፖለቲካ ተንታኙ ሙሉጌታ ደበበ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የፖለቲካ ተንታኙ ሙሉጌታ ደበበ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያ... Read more »

ለብሔራዊ ጥቅም-ብሔራዊ አቋም

ኢትዮጵያዊነት በርካታ መገለጫዎች እንዳሉት እሙን ነው። ሀገራችንን ባሰብን ጊዜ የሚሰማንን ጥልቅ ስሜት “ኢትዮጵያዊነት” ብለን ልንገልጸው እንችላለን። የዚህ ስሜት ጥልቀት እንደ አስተዳደጋችን፤ ስለሀገራችን በሚኖረን እይታ እና መረዳት ልክ ሊለያይ ይችላል። ለሀገራችን የምንሰጠው ዋጋ... Read more »

 በሦስት ወራት 2 ነጥብ 9 ሚሊዮን ሰዎች በወባ በሽታ ተይዘዋል

አዲስ አበባ፡– በ2017 በጀት ዓመት ሦስት ወራት ውስጥ ብቻ 2 ነጥብ 9 ሚሊዮን ሰዎች በወባ በሽታ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በጤና ሚኒስቴር በሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር መሪ ሥራ አስፈጻሚ የወባና ሌሎች ትንኝ ወለድ... Read more »

የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ዕቅዱ የስኬት መንገድ

መንግሥት በተያዘው በጀት ዓመት የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን ከአምስት ቢሊዮን ዶላር በላይ ለማድረስ ማቀዱን ገልጿል። ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ለሁለቱ ምክር ቤቶች ባደረጉት የመክፈቻ ንግግራቸው ዕቅዱን ለማሳካት ብልሹ አሠራርን ማረምና አሠራሮችን ፈጣንና ቀልጣፋ... Read more »

ዘለንስኪ በብሪክስ ጉባኤ ተሳትፎ ምክንያት የተመድን ዋና ጸሐፊ የኪዬቭ ጉብኝት እቅድ ውድቅ አደረጉ

የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ዘለንስኪ የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በዚህ ሳምንት በሩሲያ በተካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ላይ በመሳተፋቸው ምክንያት ኪዬቭን ለመጎብኘት የያዙትን እቅድ ውድቅ እንዳደረጉባቸው የዩክሬን ባለሥልጣን ተናግረዋል። ኪዬቭ ባለፈው ሐሙስ በሩሲያዋ ካዛን... Read more »