ከሀገር ውስጥ የኤሌክትሪክ ሽያጭ ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ፡– ባለፉት ሶስት ወራት ከሀገር ውስጥ የኤሌክትሪክ ሽያጭ ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል የሽያጭና ገቢዎች አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ሚኒሊክ ጌታሁን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤... Read more »

የማህበረሰብ ፍትህን ለማቋቋም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ:– ፍትህ ሚኒስቴር ሄግ ከተባለ የሕግ ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በመሬት ጉዳይ የሚነሱ አለመግባባቶች እና ግጭቶችን ወጪ ቆጣቢ እና ማህበረሰብን ማዕከል ባደረገ መልኩ መፍትሄ እንዲያገኝ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። መርሀ ግብሩን ተግባራዊ... Read more »

በመዲናዋ በበጀት ዓመቱ 300 ሺህ ቶን የአማቂ ጋዝ ልቀት ለመቀነስ ታቅዷል

አዲስ አበባ፡– በመዲናዋ በተያዘው በጀት ዓመት 300 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአማቂ ጋዝ ልቀት ለመቀነስ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የአማቂ... Read more »

በክልሉ ከአንድ ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ተሰብስቧል

አዲስ አበባ፡– በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ2016/17 ዓ.ም የምርት ዘመን በመኸር ወቅት የተዘሩና ቀድመው የደረሱ ሰብሎችን በመሰብሰብ ስራ እስካሁን ከአንድ ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰብ መቻሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል... Read more »

ምክክር የዘላቂ ሰላም ምንጭ

ዜና ሀተታ የሃይማኖት አባት ናቸው። ሰዎች ሲጣሉ መክረውና ገስጸው አስታርቀዋል። ስለ ሀገር ሰላምም መስበክ የስብከት ስራቸው አካል ነው። ቀሲስ በድሉ ፈቀደ። እኝህን አባት ያገኘናቸው ወላይታ ሶዶ ከተማ ነው። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እየተካሄደ... Read more »

በከተማዋ ዘጠኝ ነጥብ አራት ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች ፈቃድ ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፡– በ2017 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዘጠኝ ነጥብ አራት ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 50 ኢንቨስተሮች ፈቃድ መስጠቱን የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ወደውጭ ከተላኩ የአምራች ኢንዱስትሪ ምርቶች ከ185 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ... Read more »

በክልሉ ከመኸር እርሻ ከ50 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ታቅዷል

በበጋ መስኖ ከ145 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለማልማት እየተሠራ ነው አዲስ አበባ፡– ከመኸር እርሻ ከ50 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት መታቀዱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በበጋ መስኖ ከ145 ሺህ ሄክታር... Read more »

ሌላኛው የሀገር አቅም- ዲጂታል ኢኮኖሚ

ኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚን ለመገንባት እየሠራች ነው። ለዚህም ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን ቀርጻ እየተገበረች ትገኛለች። በርካታ የመንግሥት አገልግሎቶች በኦንላይን እየተሰጡ ሲሆን፤ የኦንላይን የገንዘብ ዝውውሩም እያደገ መጥቷል። የዜጎችን የዲጂታል እውቀት ለማሳደግም ደግሞ አምስት ሚሊዮን... Read more »

ሂዝቦላህ በሰሜናዊ እሥራኤል ያሉ 14 መኖሪያ መንደሮች ቤታቸውን እንዲለቁ አስጠነቀቀ

ሂዝቦላህ በሰሜናዊ እሥራኤል ያሉ 14 መኖሪያ መንደሮች ቤታቸውን እንዲለቁ አስጠንቅቋል፡፡ ከአንድ ዓመት በፊት የፍልስጤሙ ሐማስ በእሥራኤል ላይ ያልተጠበቀ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ የተጀመረው ጦርነት አድማሱን እያሰፋ ይገኛል፡፡ ከአንድ ወር በፊት በሊባኖሱ ሂዝቦላህ እና... Read more »

አሜሪካ ኢራን በእሥራኤል ላይ የአጸፋ እርምጃ እንዳትወስድ አስጠነቀቀች

ኢራን በበኩሏ ራሴን የመከላከል መብት አለኝ ከማለት ውጪ የአጸፋ እርምጃ ስለመውሰዷ እስካሁን አልተናገረችም አሜሪካ ኢራን በእሥራኤል ላይ የአጸፋ እርምጃ እንዳትወስድ አስጠንቅቃለች፡፡ ከአንድ ዓመት በፊት የፍልስጤሙ ሐማስ በእሥራኤል ላይ ያልተጠበቀ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ... Read more »