የሊዝ አዋጁ ለሙስና አጋላጭ እንዳይሆን በአግባቡ ሊመረመር እንደሚገባ የምክር ቤት አባላት አሳሰቡ

የአምስት ሚኒስትሮች ሹመት ጸደቀ አዲስ አበባ:- የከተማ መሬትን በምደባ እና በድርድር በሊዝ ለመያዝ የሚያስችለው አዋጅ ውስን የሆነውን የሕዝብ እና የመንግሥት ሀብት ለሙስና ተጋላጭ እንዳያደርግ የተመራለት ቋሚ ኮሚቴ በአግባቡ እንዲመረምረው የምክር ቤት አባላት... Read more »

“ኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሥራዎቿን ከምንጊዜውም በላይ ማጠናከር አለባት” – የፖለቲካ ምሁር ወርቁ ያዕቆብ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሥራዎቿን ከምን ጊዜውም በላይ ማጠናከር አለባት ሲሉ የፖለቲካ ምሁሩ ወርቁ ያዕቆብ (ዶ/ር) ተናገሩ። የኢንተራክሽን ፎር ቼንጅ ኢን አፍሪካ ዋና ዳይሬክተርና የፖለቲካ ምሁሩ ወርቁ ያዕቆብ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »

የፖሊሲው ትግበራ ኢትዮጵያን መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለማሰለፍ መሠረት ይሆናል

አዲስ አበባ፡- የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ ወደትግበራ መግባቱ ኢትዮጵያን መካከለኛ ገቢ ካላቸው ተርታ ሀገራት ለማሰለፍ የተያዘውን ሀገራዊ እቅድ ለማሳካት መሠረት ይሆናል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ... Read more »

ክልሉ ከ137 ሺህ በላይ አዳዲስ የቴክኒክና ሙያ ሰልጣኞችን ለመቀበል ዝግጅት አድርጓል

አዲስ አበባ፡- በተያዘው የትምህርት ዘመን ከ137 ሺህ በላይ አዳዲስ የቴክኒክና ሙያ ሰልጣኞችን ለመቀበል ዝግጅት መደረጉን የአማራ ክልል ሥራ እና ስልጠና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የተቋማት አቅም ግንባታ አግባብነትና የጥራት ማረጋገጥ ዳይሬክተር አቶ ሙላው... Read more »

ከወጪ ንግድ ከአንድ ነጥብ አምስት ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

103 ሺህ የንግድ ተቋማት ላይ ርምጃ ተወስዷል አዲስ አበባ፡- በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከወጪ ንግድ ከአንድ ነጥብ አምስት ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሩብ ዓመቱ... Read more »

ኢትዮጵያን የዓለም የንግድ ማዕከል ለማድረግ ተጨማሪ የባህር በር ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያን በምሥራቅ አፍሪካ የዓለም የንግድ ማዕከል ለማድረግ ከጂቡቲ ወደብ በተጨማሪ የባህር በር ባለቤት መሆን ያስፈልጋል ሲሉ በዲላ ዩኒቨርሲቲ  የሰላምና ፀጥታ ትምህርት ክፍል መምህር የኔነሽ ተመስገን (ዶ/ር) ገለጹ። መምህር የኔነሽ ተመስገን... Read more »

በከተማዋ ሰባት ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- በደብረ ብርሃን ከተማ 500 ሚሊዮን ብር ወጪ የሚደረግበት ሰባት ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት እየተሰራ መሆኑን የከተማው አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የደብረ ብርሃን ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ከተማዋን... Read more »

ቻይና በዲጂታል ኢኮኖሚ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አሳወቀች

አዲስ አበባ፡- ቻይና በዲጂታል ኢኮኖሚ ዘርፍ ኢትዮጵያ ለምትሰራቸው ስራዎች ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡ አሊባባ ኩባንያ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የዲጂታል ተሰጥኦ አካዳሚ እንደሚገነባ ይፋ አድርጓል። የቻይናው አሊባባ ግሎባል ኢኒሼቲቭስ እና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ኢትዮጵያ... Read more »

በሀገርኛ ዕሳቤ የተቃኘው የኢትዮጵያ የመሬት ፍትህ መመሪያ

ዜና ትንታኔ በኢትዮጵያ ከመሬት ጋር የተያያዙ ግጭቶች ላይ በተደረገ የዳሰሳ ጥናት በዓመት ወደሁለት ሚሊዮን የሚሆኑ የግጭት መንስኤ ጉዳዮች “ኬዞች” እንደሚነሱ የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል። ከዚህ ውስጥ ደግሞ ወደ ፍርድ ቤት ሄዶ በመደበኛ የፍትህ... Read more »

ከተማዋ ያላትን ፀጋ በመጠቀም ጥራት ያለው የምግብ ተዋፅኦ ለማምረት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡– አዲስ አበባ ያላትን ፀጋ በመጠቀም ጥራት ያለው የምግብ ተዋፅኦ በማምረት የኑሮ ውድነቱን ለማቅለል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የአርሶአደር ከተማ ግብርና ልማት ኮምሽን ባለሙያ አቶ ተስፋዬ ኪዳኔማርያም ለኢትዮጵያ ፕሬስ... Read more »