የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ አሠራርን ማቅለል እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ:- የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን ከአምስት ቢሊዮን ዶላር በላይ ለማሳደግ መንግሥት ዘንድሮ የያዘውን እቅድ ለማሳካት የቢዝነስ አሰራርን ቀላል ማድረግ፣ መሰረተ ልማት ማሟላት፣ ሰላም ማስፈንና የባንክ አገልግሎትን ማዘመን እንደሚገባ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ጠቆሙ።... Read more »

 «መንግሥት ባከናወናቸው የልማት ሥራዎች አዳዲስ ነገሮችን እየተመለከትን ነው» አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች

አዲስ አበባ፡- መንግሥት ባከናወናቸው በርካታ አመርቂ የልማት ሥራዎች በየቀኑ አዳዲስ ነገሮችን እየተመለከትን ነው ሲሉ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ገለጹ። የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የቱሪዝም ሳምንትን በማስመልከት ሰሞኑን የከተማዋን... Read more »

 በቅድመ ወሊድና ከወሊድ በኋላ የእናቶችን ጤና የሚያሻሽሉ ምርምሮች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፡- እናቶች በቅድመ ወሊድና ከወሊድ በኋላ ለሚገጥማቸውና ለሞት ለሚዳረጉበት የደም መፍሰስ ችግር መፍትሄ የሚሰጡ የተለያየ ምርምሮችን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ይፋ አደረገ። ጥናታዊ ጽሑፎቹን በውይይት ለማዳበር ታስቦ ሰሞኑን በተዘጋጀ መርሐ ግብር... Read more »

 “ሁለቱም አካላት ወደ ድርድርና ውይይት እንዲመጡ የማቀራረብ ጥረቶች ቀጥለዋል” የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል

አዲስ አበባ፡- ሁለቱም አካላት ወደ ድርድርና ውይይት እንዲመጡ የማቀራረብ ጥረቶች ቀጥለዋል ሲል የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል አስታወቀ። የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል ሰብሳቢ አቶ ያየህይራድ በለጠ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፣ በአራቱም ቀጣናዎች ላይ... Read more »

 የታዳጊዎችን ስብዕና ለመታደግ

ዜና ትንታኔ እ.አ.አ በወርሃ መስከረም 2016 ነበር ባይትዳንስ በተሰኘው የቻይናው ቴክኖሎጂ ካምፓኒ ለአገልግሎት የበቃው። ቲክቶክ በዓለም አቀፍ ደረጃ አንድ ቢሊዮን ወርሃዊ ንቁ ተጠቃሚዎች ያሉት ሲሆን፤ በኢትዮጵያም ሶስት ሚሊዮን የሚጠጉ ወርሃዊ ተጠቃሚዎች እንዳሉት... Read more »

 በሩብ ዓመቱ በዲጂታል የክፍያ አማራጮች ሶስት ነጥብ አንድ ትሪሊዮን ብር ተዘዋውሯል

አዲስ አበባ፡- በሩብ ዓመቱ በዲጂታል የክፍያ አማራጮች ሶስት ነጥብ አንድ ትሪሊዮን ብር መዘዋወሩን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። በሩብ ዓመቱ ከ180 ቢሊዮን ብር በላይ ግብር መሰብሰቡና ለ488 ሺህ 624 ዜጎች በሀገር ውስጥ የስራ... Read more »

 ትኩረት የሚሹት የኢትዮጵያውያን የቤት ሥራዎች

ባለፉት ጥቂት ዓመታት ገበታ ለትውልድና ለሀገር፣ የሌማት ትሩፋት፣ ኮሪደር ልማት፣ አረንጓዴ አሻራ፣የክረምት በጎ አድራጎትና የመሳሰሉ ፕሮጀክቶች ተቀርፀው ወደ ተግባር በመግባታቸው ውጤቶች ታይተዋል። በድህነት ላይ የምትገኘውን ኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያውያንን ኑሮ ለማሻሻል ከሚከናወኑ የስራ... Read more »

ሩሲያ በድጋሚ ከዩክሬን ሰፊ ግዛት መያዟ ተገለጸ

ሩሲያ ባለፈው ሳምንት 196 ኪሎ ሜትር ስኩዌር ስፋት ያለው የዩክሬን መሬት መያዟ ተገለጸ። የሩሲያ ኃይሎች ወደ ፊት መግፋት ሩሲያ በሰው ኃይል እና በጦር መሳሪያ ያላትን የኃይል የበላይነት የሚያሳይ መሆኑም ተመላክቷል። ፈጣን ግስጋሴ... Read more »

ኢራን በእስራኤል አዲስ ጥቃት እንዳትከፍት አሜሪካ አስጠነቀቀች

ኢራን በእስራኤል ላይ አዲስ ጥቃት ከከፈተች “ከባድ ዋጋ ትከፍላለች” ስትል አሜሪካ አስጠነቀቀች። እስራኤልም ኢራን የኒዩክሌር ጦር መሳሪያ ባለቤት እንዳትሆን ወታደራዊ አቅሟን የሚያዳክም ማዕቀብ እንዲጣልባት ጠይቃለች። የመንግሥታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በእስራኤልና ኢራን... Read more »

የሥራ ፈጠራ ውድድር ስታርት አፕን ለማጎልበት ወሳኝ ሚና አለው

አዲስ አበባ፡- የወጣቶች የሥራ ፈጠራ ውድድር የዜጎችን ሥራ አጥነት ቁጥር ለመቀነስና ስታርት አፕን ለማጎልበት ወሳኝ ሚና እንዳለው ተመላከተ፡፡ ሦስተኛው ምዕራፍ የዳሸን ባንክ “ዳሸን ከፍታ” የወጣቶች የስራ ፈጠራ ቅድመ ውድድርና ሥልጠና ትናንትና ተካሂዷል፡፡... Read more »