ኬሚካሎችን በጥራት በማዘጋጀት የኢንዱስትሪዎችን ግብዓት ለማሟላት ትኩረት ተሰጥቷል

አዲስ አበባ:- በኢትዮጵያ የተለያዩ የኬሚካል ምርቶችን በጥራት በማዘጋጀት የኢንዱስትሪ ዘርፉን ግብዓት ለማሟላት ትኩረት ተሰጥቷል ሲሉ የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር ሐድጉ ኃይለኪሮስ (ዶ/ር) ተናገሩ። በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ... Read more »

 በዓለም አቀፍ የሁዋዌይ አይሲቲ ውድድር ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተሸለሙ

አዲስ አበባ፡– በዓለም አቀፍ የሁዋዌይ አይሲቲ ውድድር ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ኢትዮጵያውያን ተሸላሚ ሆነዋል። ሁዋዌይ “Huawei ICT Competition 2023-2024” ላይ ጥሩ ውጤት ላመጡ ኢትዮጵያውያን ተወዳዳሪዎች እውቅና እና ሽልማት በትናንትናው ዕለት አበርክቷል። የ2024-2025 ውድድር... Read more »

በመዲናዋ በሩብ ዓመቱ ለ36 ሺህ 141 ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል

አዲስ አበባ፦ በመዲናዋ በሩብ ዓመቱ ለ36 ሺህ 141 ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የአዲስ አበባ ከተማ ሥራና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ። በታኅሣሥ ወር የ”ብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ” ፕሮግራም ምዝገባ ይከናወናል። በቢሮው የሥራ ስምሪት... Read more »

 የባሕር በር የማግኘት ጉዳይ ወደኋላ የማይባል አቋም መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳወቁ

አዲስ አበባ፡– ሠላማዊ በሆነ መንገድ በቀይ ባሕር ላይ የባሕር በር በማግኘት ረገድ ኢትዮጵያ ወደኋላ የማይል ይፋዊ አቋም እንዳላት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትላንት በተካሄደው 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች... Read more »

“አሁንም ያለን አቋም የትኛውም አይነት አለመግባባት በሠላም እንዲፈታ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፡– አሁንም ያለን አቋም የትኛውም አይነት አለመግባባት በሠላም እንዲፈታ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ትላንት በተካሄደው 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ... Read more »

ዘንድሮ የማንሰራራት ዓመት እንደሚሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ

– ፍራንኮ ቫሉታ በቅርቡ ማስተካከያ እንደሚደረግበት ተጠቅሷል – በባንክ ስም የሚዘርፉ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገልጿል አዲስ አበባ:- የሪፎርም ሥራዎች በአብዛኛው የተጠናቀቁ በመሆኑ የተያዘው 2017 ዓ.ም የማንሰራራት ዓመት እንደሚሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ... Read more »

በሱዳን 14 ሚሊዮን ሰዎች ከቤታቸው መፈናቀላቸውን አይኦኤም አሳወቀ

በሱዳን 14 ሚሊዮን ሰዎች ከቤታቸው መፈናቀላቸውን ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ገለጸ። በሱዳን በፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች እና በሱዳን ጦር መካከል የተጀመረው ጦርነት ከ31 ወራት በላይ አስቆጥሯል። የአይኦኤም ኃላፊ ሰሞኑን እንዳስታወቁት፤ ከ14 ሚሊዮን... Read more »

የቲክቶክ ባለቤት ባይትዳንስ መስራች በቻይና ቁጥር አንድ ሀብታም ሆነ

የባይትዳንስ መስራች የሆነው ዛንግ ይሚንግ በ49 ነጥብ ሶስት ቢሊዮን ዶላር ቁጥር አንድ የቻይና ባለሀብት መሆኑን ዓመታዊው የሀብታሞች ዝርዝር መረጃ ማሳየቱን ሮይተርስ ዘግቧል። እንደዘገባው ከሆነ በሪልኢስቴት እና በታዳሽ ኃይል የተሰማሩት አቻዎቹም ከፍተኛ ፉክክር... Read more »

 የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ ከተሞች ለዘርፉ ያላቸውን አስተዋጽኦ ከፍ ማድረግ ይገባል

አዲስ አበባ፡- የከተማ ቱሪዝም ከፍተኛ የገበያ ድርሻ የሚይዝ በመሆኑ በኢትዮጵያ ያሉትን ከተሞች ዘርፉን ለማሳደግ መጠቀም እንደሚገባ የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ በዓለም ለ45ኛ ጊዜ በሀገሪቱ ለ37ኛ... Read more »

 በልምድ የተገኘ ብቃትን በመመዘን የተሻለ የሥራ ዕድል እየተፈጠረ ነው

አዲስ አበባ፦ በልምድ የተገኘ ብቃትን በምዘና ማረጋገጥ የተሻለ የስራ ዕድል እየተፈጠረ መሆኑን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ። በስራና ክህሎት ሚኒስቴር በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የሙያ ደረጃና ስርዓተ ስልጠና ዝግጅት እናብቃት ምዘና መሪ ሥራ አስፈፃሚ... Read more »