የአፄ ቴዎድሮስ ጋሻ ከ156 ዓመታት በኋላ ወደኢትዮጵያ ተመለሰ

አዲስ አበባ፡- በመቅደላ ጦርነት ወቅት ተዘርፎ ወደ እንግሊዝ ሀገር የሄደው የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ጋሻ ከ156 ዓመታት በኋላ ትናንት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሷል፡፡ የተዘረፉ ቅርሶችን ለማስመለስ የሚደረገው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተጠቁሟል፡፡ ቅርሱ ወደ ኢትዮጵያ... Read more »

የሠለጠነ የፖለቲካ ባሕል መገለጫው ምክክር

ዜና ሐተታ አቶ ሚልኪያስ ሳጣ የወላይታ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ተወካይ ናቸው። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘውን የባለድርሻ አካላት ምክክር መድረክ ፓርቲያቸውን ወክለው ሲሳተፉ ነው ያገኘናቸው። እንደ ፓርቲ ሀገራዊ መግባባትን... Read more »

የስማርት ሲቲ ስታንዳርድን ያሟላው የኮሪደር ልማት

ዜና ሐተታ አዲስ አበባ ከተማን እንደስሟ ውብ ለማድረግ እየተተገበሩ ካሉ ሥራዎች መካከል አንዱ በተመረጡ የከተማዋ አካባቢዎች እየተከናወነ ያለው የመንገድ ኮሪደር ልማት ግንባታ ነው። የኮሪደር ልማቶቹ ሁለንተናዊ የመንገድ ዘመናዊነትን ያሟሉ ከመሆናቸውም በላይ ዓለም... Read more »

በሠላምና አብሮነት ላይ ላተኮረው ዓለም አቀፍ ጉባኤ በቂ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፡– ከጥቅምት 25 ጀምሮ ለሚካሄደው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በቂ ዝግጅት መደረጉን የሠላም ሚኒስቴር አስታወቀ። ከተለያዩ ሀገራት የእምነት ተቋማት የመጡ እንግዶች በሚሳተፉበት ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሱ በሠላምና አብሮነት ጉዳዮች ላይ የልምድ... Read more »

የዘመነ አገልግሎትን የሚሻው የቱሪዝም ዘርፉ

በጦርነት፣ በኮቪድ ወረርሽኝና በሠለጠነ የሰው ኃይል እጥረት የተጎዳው የኢትዮጵያ ቱሪዝም ማንሰራራት መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መግለጣቸው የሚታወስ ነው። መንግሥትም የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ምሰሶዎች አንዱ አድርጎ የቱሪዝም ዘርፉ ላይ በስፋት... Read more »

 ዓውደ ርዕዩ የቴክኖሎጂ ሽግግርና የንግድ ግንኙነትን ያጠናክራል

አዲስ አበባ፦ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው ዓለም አቀፍ የግብርና ዓውደ ርዕይ የቴክኖሎጂ ሽግግርና የንግድ ግንኙነትን ለማጠናከር አይነተኛ ሚና እንደሚኖረው ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ዓለም አቀፍ የግብርና ዓውደ ርዕዩ ትናንት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ... Read more »

ኮንፈረንሱ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የመፍትሔ ሀሳቦች እንደሚገኙበት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፡– ረሃብን ለመቀነስ ታሳቢ ተደርጎ የሚካሄደው ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የመፍትሔ ሃሳቦችን ይሰጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገለጸ። በተባበሩት መንግሥታት ኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት አዘጋጅነት “ረሀብ አልባ ዓለምን መፍጠር ይቻላል” በሚል... Read more »

በሦስት ወራት 95 ሺህ ዩኒት ደም ተለግሷል

አዲስ አበባ፡– በ2017 በጀት ዓመት በሩብ ዓመቱ 95 ሺህ ዩኒት ደም ማሰባሰብ መቻሉን የኢትዮጵያ ደምና ኅብረሕዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ። ከተሰበሰበው ደም 29 ሺህ ዩኒት ከአዲስ አበባ መገኘቱም ተገልጿል። የኢትዮጵያ ደምና ኅብረሕዋስ ባንክ... Read more »

ኬሚካሎችን በጥራት በማዘጋጀት የኢንዱስትሪዎችን ግብዓት ለማሟላት ትኩረት ተሰጥቷል

አዲስ አበባ:- በኢትዮጵያ የተለያዩ የኬሚካል ምርቶችን በጥራት በማዘጋጀት የኢንዱስትሪ ዘርፉን ግብዓት ለማሟላት ትኩረት ተሰጥቷል ሲሉ የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር ሐድጉ ኃይለኪሮስ (ዶ/ር) ተናገሩ። በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ... Read more »

 በዓለም አቀፍ የሁዋዌይ አይሲቲ ውድድር ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተሸለሙ

አዲስ አበባ፡– በዓለም አቀፍ የሁዋዌይ አይሲቲ ውድድር ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ኢትዮጵያውያን ተሸላሚ ሆነዋል። ሁዋዌይ “Huawei ICT Competition 2023-2024” ላይ ጥሩ ውጤት ላመጡ ኢትዮጵያውያን ተወዳዳሪዎች እውቅና እና ሽልማት በትናንትናው ዕለት አበርክቷል። የ2024-2025 ውድድር... Read more »