በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ34 ሺህ ቶን በላይ ቡና ወደ ማእከላዊ ገበያ ለማቅረብ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፦ በዘንድሮ በጀት ዓመት ከ34 ሺህ ቶን በላይ ቡና ወደ ማእከላዊ ገበያ ለማቅረብ እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይለማሪያም ተስፋዬ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ ባሳለፍነው... Read more »

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ ይጀምራል

– በአማራ ክልል የአስተባባሪዎች ሥልጠና በቀጣይ ሳምንት ይሰጣል ቦንጋ፦ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከሁለት ሺ 200 በላይ ተወካዮች የሚሳተፉበት አጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ በዛሬው እለት እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።... Read more »

በበጋ የስንዴ መስኖ 172 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዷል

አዲስ አበባ፡- በ2017 ዓ.ም በሁሉም ክልሎች የበጋ ስንዴ መስኖ ልማት በማልማት 172 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስቴር የሕዝብ ግኑኝነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ አቶ ከበደ ላቀው... Read more »

በብሪክስ ማሕቀፍ ውስጥ የኢትዮጵያ ተጠቃሚነት

በሩሲያ ካዛን 16ኛው የብሪክስ ጉባዔ ላይ ሰፋ ያሉ ጉዳዮች ተዳሰውበታል፡፡ ኢትዮጵያም ተጠቃሚነቷን ለማስፋት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተመራ ልኡካን ተወክላም ነበር፡፡ ባለፈው ዓመት በተካሄደው ጉባዔ ኢትዮጵያን ጨምሮ ስድስት ሀገራት ብሪክስን መቀላቀላቸው... Read more »

 ሰሜን ኮሪያ የአሕጉር አቋራጭ ሚሳኤል ሙከራ አደረገች

ሰሜን ኮሪያ ለቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት መልዕክት ነው ያለችውን የአሕጉር አቋራጭ ባለስቲክ ሚሳይል ሙከራ ማድረጓ ተገለጸ፡፡ ሚሳኤሉ ከ7 ሺህ ኪሎሜትር በላይ ከፍታ እና አንድ ሺህ ኪሎሜትር ርቀት ተጉዟል ተብሏል፡፡ ፒዮንግያንግ በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ... Read more »

 የቦትስዋና ገዥ ፓርቲ ከ58 ዓመት በኋላ በምርጫ ተሸነፈ

የአፍሪካዊቷ ቦትስዋና ገዥ ፓርቲ ከ58 ዓመት በኋላ በምርጫ መሸነፉ ተገለጸ፡፡ አምቤሬላ ፎር ዲሞክራቲክ ቸንጅ የተባለው ፓርቲ ሥልጣን እንደሚረከብ ተመላክቷል። የቦትስዋና ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ቢዲፒ) ሀገሪቱ ነፃነቷን ካገኘችበት ከ1966 ጀምሮ በሥልጣን ላይ የቆየ ሲሆን፤... Read more »

ጉባዔው ከ9 ሺህ በላይ አቤቱታዎች ቀርበውለት 6 ሺ 283ቱን መርምሯል

– 138ቱ የሕገ መንግሥት መብት ጥሰት የተፈጸመባቸው ናቸው አዲስ አበባ፡- የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ጽሕፈት ቤት ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮችን ማጣራት ከጀመረበት ከ2006 ዓ.ም ጊዜ አንስቶ ከዘጠኝ ሺህ በላይ አቤቱታዎች ቀርበውለት እስከ... Read more »

 በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ይኖረዋል

አዲስ አበባ፦ በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ እንደሚስተዋል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በሌላ በኩል በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብና በደቡብ ምሥራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የዝናቡ መጠንና... Read more »

ወጣቶች በመዲናዋ የተሠሩ የቱሪስት መስሕቦችን እንዲጎበኙ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፡- ወጣቶች በመዲናዋ የተሠሩ የቱሪስት መስሕብ መዳረሻዎችን በመጎብኘት ሀገራቸውን የማወቅ ጥረታቸውን እንዲያሳድጉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሕል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ጥሪ አቀረበ። የቱሪዝም ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ45ኛ በኢትዮጵያ ለ37ኛ ጊዜ... Read more »

ከግብርና ምርቶች የወጪ ንግድ 976 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል

አዲስ አበባ፡ ባለፉት ሦስት ወራት ከግብርና ምርቶች የወጪ ንግድ 976 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ለማዳበሪያ ግዥ የሚውል 156 ቢሊዮን ብር መፈቀዱ ተመላክቷል። የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በ2017 በጀት... Read more »