ከቱሪዝም ዘርፍ ተገቢውን ጥቅም ለማግኘት ሰላም ላይ መሥራት ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፡- ከቱሪዝም ዘርፍ ተገቢውን ጥቅም ለማግኘት ብሎም ዘርፉን ሙሉ ለማድረግ ሰላም ላይ መሥራት ያስፈልጋል ሲል የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ፡፡ በዓለም 45ኛ፣ በኢትዮጵያ ለ37ኛ ጊዜ የዓለም የቱሪዝም ቀንን ምክንያት... Read more »

የሰነድ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ

በቅርቡ ኢትዮ ቴሌኮም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ለኢትዮጵያውያን የአክሲዮን ሽያጭን ይፋ አድርጓል፡፡ ይህን ተከትሎም የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ ሥራውን በሚቀጥለው ወር እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው አካል የሆነው... Read more »

በክልሉ አሲዳማነትን ለማከም ከ400 ሺህ ኩንታል በላይ ኖራ ይሰራጫል

በክልሉ ከ2 ሚሊዮን በላይ ሄክታር መሬት በአሲዳማነት ተጠቅቷል አዲስ አበባ፡- በዘንድሮው ዓመት የአፈር አሲዳማነትን ለማከም ከ400 ሺህ ኩንታል በላይ ኖራ ለማሰራጨት እየተሠራ መሆኑን የኦሮሚያ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ 2 ነጥብ 2 ሚሊዮን... Read more »

ብሔራዊ ጥቅምን ድንበሩ ያደረገው ወዳጅ የማብዛት መርህ

ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን ባስከበረ መልኩ የተለያዩ ተቋማት ውስጥ የመግባት ፍላጎት እንዳላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሰሞኑን ከሕዝብ እንደራሴዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት አመላክተዋል። ባለ ብዙ ወገን ተቋማትን መቀላቀል ብቻ ሳይሆን... Read more »

የእስራኤል ወታደራዊ መሪዎች በጋዛና በሊባኖስ የተሰጣቸውን ዓላማ በሙሉ ማሳካታቸውን አስታወቁ

እስራኤል ወታደራዊ መሪዎች ሀገሪቱ በጋዛና ሊባኖስ በወታደራዊ ዘመቻዎች ማከናወን የፈለገቻቸውን ዓላማዎች በሙሉ ማሳካቷን አመልከተዋል፡፡ እስራኤል በወታደራዊ ኃይል የምትችለውን ሁሉ እንዳሳካች የገለጹት አዛዦቹ፣ ፖለቲከኞች ስምምነት ላይ ለመድረስ ጊዜው አሁን መሆኑን አመላክተዋል፡፡ የእስራኤል ጦር... Read more »

ሩሲያ ዩክሬንን ድል እስከምታደርግበት ቀን ድረስ ድጋፏን እንደምትቀጥል ሰሜን ኮሪያ አስታወቀች

ሰሜን ኮሪያ ሩሲያ ከዩክሬኑን ጋር የጀመረችውን ጦርነት እስከምታሸንፍ ድረስ እንደምትደግፋት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ገለጹ፡፡ የሰሜን ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቾ ሰን ሁይ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር በሞስኮ ትናንት ውይይት... Read more »

 በኢንዱስትሪ ፓርኩ የተመረተ 22 ቶን የአቮካዶ ዘይት ለውጭ ገበያ ቀርቧል

አዲስ አበባ፡- የዲላ መካከለኛ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለመጀመሪያ ጊዜ ያመረተውን 22 ቶን የአቮካዶ ዘይት ለውጭ ገበያ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ጥላሁን ብርሃኑ ለኢትዮጵያ... Read more »

በጂቡቲ ወደብ በኩል ወደ ኢትዮጵያ ከአንድ ሚሊዮን 857 ሺህ ቶን በላይ ዕቃ ገብቷል

አዲስ አበባ፡- ባለፉት ሶስት ወራት በጂቡቲ ወደብ በኩል ከአንድ ሚሊዮን 857ሺ 198 ቶን በላይ የተለያየ ዕቃ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን... Read more »

በክልሉ በሩብ ዓመቱ ለ170 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፡- በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሩብ ዓመቱ ለ170 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ መሰጠቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ ገለጸ፡፡ በክልሉ ኢንቨስት ያደረጉ ባለሀብቶች ካፒታላቸው 43 ቢሊዮን ብር መድረሱንም አስታውቋል፡፡ የቢሮ ኃላፊ ኦንጋዬ ኦዳ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ... Read more »

ኮርፖሬሽኑ በሩብ ዓመት ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በበጀት ዓመቱ በመጀመሪያ ሶስት ወራት ውስጥ ከ300 ሚሊዮን በላይ የአሜሪካን ዶላር ያስመዘገቡ ኢንቨስተሮች መሳቡን ገለፀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ በሚያስተዳድራቸው ኢንዱስትሪ ፓርኮችና የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና 45 ባለሀብቶች... Read more »