ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ ሀገራዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የሀሳብ ልዩነቶች፣ የፖለቲካ ቀውስና አለመግባባቶች ሲፈጠሩ መግባባትን ለመፍጠር የሚደረግበት ሂደት ነው። ውጤታማ የሆነ ሀገራዊ ምክክር ለማካሄድ ወሳኝ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ ምክክር የሚደረግባቸውን አጀንዳዎች... Read more »
ሁሉም ሕጎች በራሳቸው ምሉዕ ባለመሆናቸው፣ ሕጎችን በተገቢው የአተረጓጎም ሥርዓት ተርጉሞ ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ መሆኑን የሕግ ምሑራን ያስረዳሉ። የየሀገሩ የበላይ የሆነው ሕገ መንግሥት ፍጹም ገለልተኛና የሕገ መንግሥትን የመተርጎም ብቃት ያላቸውን ባለሙያዎች ባሉት... Read more »
አዲስ አበባ:- አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በአዕምሯዊ ንብረት ዘርፍ ያላቸውን ግንዛቤ አሳድገው ለሀገር ኢኮኖሚ ልማት የሚያበረክቱትን አስተዋፅዖ ከፍ ሊያደርጉ እንደሚገባ የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን አስታወቀ። የአዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ከዓለም አቀፉ የአዕምሯዊ ንብረት... Read more »
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሀገራት ዶላርን ገሽሽ በማድረግ በራሳቸው ገንዘብ የመገበያየት (Currency swap) ስምምነቶች መፈራረማቸውን የሚገልጹ ዜናዎች መስማት እየተለመደ መጥቷል። በተለይም የብሪክስ አባል አገራት ይህን ስምምነት ተፈራርመው በራሳቸው ገንዘብ ግዙፍ የንግድ ልውውጦችን እያካሄዱ... Read more »
ሩሲያ በኪቭ ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት በህንጻዎች፣ በመንገዶች እና በኃይል መሠረተ ልማቶች ላይ ጉዳት ማድረሷን የዋና ከተማዋ ወታደራዊ አስተዳደር በትናንትናው ዕለት አስታውቋል። አስተዳደሩ ይህን ያለው አየር ኃይሉ የድሮን ጥቃት ለመከላከል ጥረት ማድረጉን... Read more »
ዲሞክራቶች ትራምፕ ቆጠራው ሳይጠናቀቅ አሸንፌያለሁ ብለው ቢያውጁ የሚሰጡትን ምላሽ ማዘጋጀታቸውን ገለጹ። ዲሞክራቶች ዶናልድ ትራምፕ የድምጽ ቆጠራው ሳይጠናቀቅ እንደ ምርጫ 2020 ማሸነፋቸውን ቢያውጁ፣ ቆጠራው እስከሚጠናቀቅ ትግስት እና መረጋጋት እንዲፈጠር ለማድረግ ማህበራዊ ሚዲያውን የሚያጥለቀልቅ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በመዲናዋ አሥር ለአየር ብክለት መለኪያ አገልግሎት የሚውሉ አዳዲስ መሣሪያዎች ሊተከሉ መሆኑን የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን የአማቂ ጋዝ ልኬት፣ ቅነሳና አረንጓዴ ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ... Read more »
አዲስ አበባ፡– በሲዳማ ክልል ሃዋሳ ከተማን ጨምሮ በሰባት ወረዳዎች የተከሰተውን የወባ በሽታ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር እየተሠራ መሆኑን የክልሉ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ የሲዳማ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዳመነ ደባልቄ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ... Read more »
አዲስ አበባ፦ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በዘንድሮ ዓመት 769 ሺህ 724 ሄክታር መሬት በማልማት ከ60 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይለማሪያም ተስፋዬ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል ከስድስት ሺህ 300 በላይ ቀበሌዎች ውስጥ ባህላዊ ፍርድ ቤቶች ተቋቁመው በሥራ ላይ መሆናቸውን የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ጋዛሊ አባሲመል ለኢትዮጵያ ፕሬስ... Read more »