
ከፊት ለፊታችን በርካታ ተሽከርካሪዎች ዝግ ብለው ይሄዳሉ፤ ይመጣሉ፤ የመንገድ ግንባታ ተሽከር ካሪዎች፣ከባድ መኪናዎች፣ አውቶቡሶች፣ አውቶሞቢሎች በየዓይነቱ መንገዱን ሞልተውታል፡፡ ተሽከርካሪዎቹ በዝግታ ቢንቀሳቀሱም የሚቀሰቅሱት አቧራ እና ከተሽከርካሪዎቹ የሚያወጠው ጭስ እንድ ላይ ሆኖ አካባቢውን የሚቃጠል... Read more »

አዲስ አበባ፡- ለፓርኪንሰን ሁሙማን የሚሰጠው የህክምና አገልግሎት ውስን መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ቡድን መሪ አቶ አበባው አየለ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት ፤የፓርኪንሰን ህሙማን... Read more »

አዲስ አበባ፦ ለአራት የመንግስት መስሪያ ቤት ሴት ሰራተኞች የማህጸን ጫፍና የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ ሊያደርግ መሆኑን የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ አስታወቀ። የኮሌጁ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንዋይ ጸጋዬ በተለይ ለአዲስ... Read more »

አዲስ አበባ፡- አዲስ አበባ ጤና ቢሮ ጤናማ የእናትነት ወርን ደም በማሰባሰብና በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እንደሚያከብር አስታወቀ፡፡ ህብረተሰቡ ደም በመለገስ ከወሊድ ጋር በተያያዘ በደም መፍሰስ የሚሞቱ እናቶችን እንዲታደግ ጥሪ አቀረበ፡፡ በአዲስ አበባ ጤና... Read more »

የኢትዮ-ሳዑዲ የሠራተኛ ልውውጥ ስምምነት የመነሻ ደመወዝ መጠን ወለል 1000 የሣዑዲ ሪያል እንዲሆን መግባባት ተደርሷል። የኢ.ፌዲሪ የሠራተኛ እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከሳዑዲ አረቢያ አቻቸው አሕመድ ቢን ሱለይማን አል-ራጂ ጋር በሪያድ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር በመቶ ቀናት እቅዱ ከያዛቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል የጎዳና ተዳዳሪ ህጻናትን ወደ ማዕከል የማስገባት ጥረቱ አለመሳካቱን ገለጸ። በሴቶች፣ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር የህጻናት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አለሚቱ... Read more »

አዲስ አበባ፡-የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በተፋጠነ ሁኔታ ለማጠናቀቅ አስፈላጊው ርብርብ እየተደረገ ሲሆን፤ ባለፉት አራት ወራት ብቻ 340 ሚሊዮን ብር መሰብሰቡን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት ገለፀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ የህዝብ ግንኙነት... Read more »

አዲስ አበባ፡- በዳኝነት ሂደት ውስጥ ያለው ጣልቃ ገብነት ዳኞችን ነፃነት እያሳጣቸውና ለፍትህ መዛባት እየዳረገ በመሆኑ ዳኞች፣ የፍትህ አካላትና ህብረተሰቡ ችግሩን ለማስቆም መሥራት እንዳለባቸው ተጠየቀ። በዳኝነት አሰራርና አስተዳደር ሥራ ላይ የሚመክር የፌዴራል ጠቅላይ... Read more »

የደራ ንግድ ከሚካሄድባቸው የአዲስ አበባ ሰፈሮች መካከል ቺቺንያ አንዷ ናት። የዛችን መንደር መታወቂያ አብዛኛው ከጫት፣ ከመጠጥና ከሺሻ ጋር የተያያዘ ነው። እነዚህ ንግዶች የሚካሄዱት ከፊሎቹ ከመንግሥት ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ወጥቶባቸው ሲሆን፤ ከአብዛኞቹ በስተጀርባ ... Read more »
በ2019 በአፍሪካ በኢንቨስትመንት ለመሳተፍ ለሚፈልጉ የተሻሉ የተባሉ አስር ሀገራት በቅደም ተከተል በማስቀመጥ አፍሪካ ዶት ኮም በድረ ገጹ አስነብቧል። እነዚህ ሀገራት ቀልጣፋ የኢንቨስትመንት አገልግሎት ከማቅረብ ዝቅተኛ ታክስ እስከማስከፈል የተለያዩ አማራጮችን ያቀረቡ ሲሆን፣... Read more »