አሳሳቢው የሱስ ተጠቂነት እና መዘዙ

የዓለም መድኃኒት ድርጅት እ.ኤ.አ በ2019 ያወጣው መረጃ እንደሚያመላክተው ከሰባት ሰዎች መካከል አንዱ የሱስ ተጠቂ ነው፡፡ በኢትዮጵያን በተማሪዎች ላይ የሚስተዋለውን ሱስ አስያዥ ዕፅ አጠቃቀምን በተመለከተ እ.ኤ.አ በ2021 በተጠናው ጥናት በአፍላ እድሜ ክልል ውስጥ... Read more »

 ኢትዮጵያን የዓለም አቀፍ አቪዬሽን ማዕከል ለማድረግ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡– ኢትዮጵያን የዓለም አቀፍ አቪዬሽን ማዕከል ለማድረግ እየተሠራ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ “ኢትዮጵያ የምድረ ቀደምት መገኛ”... Read more »

 ኢትዮጵያ ረሃብን በመዋጋት ተሞክሮ የሚሆን ውጤት አስመዝግባለች

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ዓመታት ረሃብን በመዋጋት ረገድ ተሞክሮ የሚወሰድበት ውጤት ማስመዝገቧን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ትናንትና መካሄድ በጀመረው ‹‹ከረሃብ ነፃ ዓለም መፍጠር››... Read more »

 የስፔን ተቃዋሚዎች በንጉሡና ንግሥቲቷ ላይ ጭቃ ወረወሩ

ከሁለት መቶ በላይ ሰዎች ለሞቱበት የስፔኑ የጎርፍ አደጋ የተሰጠው ምላሽ በቂ አይደለም ያሉ ተቃዋሚዎች በንጉሡና ንግሥቲቱ ላይ ጭቃ ወረወሩ። ንጉሡና ንግሥቲቱ በከፋ የጎርፍ አደጋ የተመታችውን የቫሌንሺያ ግዛት ለመጎብኘት በሄዱበት ወቅት ነው የተቆጡ... Read more »

 ፖሊስ ‘ሕገወጥ የማዕድን ቆፋሪዎችን’ ከማዕድን ማውጫ ለማስወጣት ምግብ እንዲቋረጥባቸው አደረገ

የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሕገወጥ የማዕድ ቆፋሪዎችን ምግብና ውሃ በማቋረጥ ከነበሩበት የማዕድን ማውጫ እንዲወጡ በማስገደድ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለጸ። የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ ሕገወጥ የማዕድን አውጪዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል በወሰደው ምግብና ውሃ... Read more »

ከመኸር እርሻ 615 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- ከ2016/17 ዓ.ም የመኸር እርሻ 615 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየተሠራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ አቶ ከበደ ላቀው ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በ2016/17 ዓ.ም... Read more »

የሃይማኖት ተቋማት የመቻቻል ትርክትን መገንባት ላይ መሥራት እንዳለባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የሃይማኖት መሪዎችና ተቋማት የመቻቻል ትርክትን መገንባትና የተዛባ አመለካከትን ማረም ላይ ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸ። የሠላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዱዓለም በመድረኩ ላይ እንደገለጹት፣ የሃይማኖት ተቋማት የመቻቻልን ትርክት ሊያበረታቱና ዜጎች በመተሳሰብ እንዲኖሩ ቁልፍ... Read more »

የኢኮኖሚ ማሻሻያው አልሚዎች ለሚያጋጥሟቸው ችግሮች መፍትሔ እየሰጠ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡– በመንግሥት የተወሰዱ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች አልሚዎች ለሚያጋጥሟቸው ችግሮች መፍትሔ እየሰጠ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። ኮርፖሬሽን የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንና ማርኬቲንግ ዘርፍ ምክትል ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዘመን ጁነዲን እንደገለጹት፤ ባለፉት አምስት ዓመታት... Read more »

ባለሥልጣኑ ዘጠኝ ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ የቡና ማምረቻ ግብዓቶችን ለአርሶ አደሩ አስረከበ

አዲስ አበባ፡– የቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዘጠኝ ሚሊዮን ዶላር በመመደብ በአራቱም ክልሎች የቡና ምርት ለማዘመን የግብዓት አቅርቦት ማከፋፈሉን ገለፀ። የባለሥልጣኑ ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር)፤ ባለሥልጣኑ አርሶ አደሩን ለማገዝ ከመደበው ዘጠኝ ሚሊዮን ዶላር ውስጥ... Read more »

“አረንጓዴ ዐሻራ ለቀጣናው ዘላቂ የውሃ ሀብት ልማትና አስተዳደር ከፍተኛ አስተዋፅዖ አበርክቷል” – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፦ በአረንጓዴ ዐሻራ የተተከሉ ችግኞች ለቀጣናው ዘላቂ የውሃ ሀብት ልማትና አስተዳደር ከፍተኛ አስተዋፅዖ እያበረከቱ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሃይድሮሜት ኮንፈረንስ “አረንጓዴ ዐሻራ፣ ለዘላቂ ቀጣናዊ የውሃ... Read more »