የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የኢ-ኮሜርስ ማዕከል ኢትዮጵያ ውስጥ ሊገነባ ነው፡፡ ቀድሞ የምስራቅ አፍሪካ የኢ-ኮሜርስ ማዕከል ኬንያ ናይሮቢ ሊገነባ ታቅዶ የነበረ ሲሆን ኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ መስክ እያሳየችው ባለው የተሻለ እንቅስቃሴና መንግስት በሰጠው ልዩ ትኩረት... Read more »

ጀሜ በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ውስጥ ካሉት ጥቂት ስፍራዎች አንዱ ወደ ሆነው የጃኪ ባህላዊ ማዕከል ለመዝናናት ትሄዳለች፡፡ በባህል ማዕከሉ የሚስቁና በቡድን ሆነው የሚያወሩ ወጣቶች አይታጡበትም፡፡ ለከተማዋ እንግዳ የሆነ ሰውም እንዲዝናና የሚጠቆመውም... Read more »

በአገሪቱ ባለፉት ዓመታት የመገናኛ ብዙኃንን ቁጥር ለማሳደግና የተሻለ አሰራር ለመፍጠር የተለያዩ አዋጆች ወጥተዋል፡፡ በተለይ የመገናኛ ብዙኃንና የመረጃ ነፃነት አዋጅ እና የብሮድካስት አገልግሎት አዋጅ ይጠቀሳሉ፡፡ የአዋጆቹ አተገባበር ግን በተዛባ መንገድ በጸረ ሽብርተኝነት አዋጅ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ግጭቶች ባሉባቸው በምዕራብ ኦሮሚያና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ አዋሳኝ አካባቢዎች ላይ ያለውን ምርት በወቅቱ ለመሰብሰብ የአካባቢው ማህበረሰብ ተሳትፎ እንዲያደርግ የግብርና ሚኒስቴር ጠየቀ። የግብርና ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ሳኒ ረዲ ከአዲስ ዘመን... Read more »

በያዝነው የትምህርት ዘመን በርካታ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚደግፉትን ፓርቲ አርማና ሰንደቅ ዓላማ ይዘው ሲገቡ ተስተውሏል፡፡ አብዛኞቹ ተማሪዎችም ከትምህርት ይልቅ በፖለቲካዊ ልዩነቶች ላይ ጊዜያቸውን ያባክናሉ፡፡ በዚህም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የእውቀት ገበያ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል ያለውን ሰፊ የማዕድን ሀብት የወጣቶች የስራ እድል መፍጠሪያ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ማዕድን ልማት ባለስልጣን ገለጸ፡፡ በበጀት ዓመቱ በዘርፉ ለ81ሺ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ እና... Read more »
ኢትዮጵያ ከዓለም ቡና በማምረት አምስተኛ ስትሆን የአረቢካ ቡና መገኛ ናት፡፡ በዓለም ገበያ የኢትዮጰያ ቡና ተወዳጅ እንደሆነም መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ኢትዮጵያ የቡና መገኛነቷን ብቻ ሳይሆን ተያያዥ እሴቶች ባለቤት ብትሆንም ከቡና ምርቷ ተገቢውን ገቢ እያገኘች... Read more »
በአገሪቱ ንፁህ የመጠጥ ውሃን ለማዳረስ በርካታ ስራዎች ተከናውነዋል፡፡ ነገር ግን አሁንም ቢሆን የንፁህ የመጠጥ ውሃ እጥረት በተለያዩ አገሪቱ ክፍሎች ይታያል፡፡ በመንግሥትም ይሁን በግብረ ሰናይ ድርጅቶች የተሰሩት የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ምን አገልግሎት... Read more »
ሀዋሳ፦ አርሶአደሮች፣ የህብረት ስራ ማህበራት እና አቅራቢዎች ምርታቸውን ባሉበት ቦታ እንዲገበያዩ የሚያስችል ኤሌክትሮኒክስ የግብይት ማዕከል ትናንት ተመርቋል። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ21 ሚሊዮን ብር ያስገነባው ማዕከሉ በደቡብ ክልል የመጀመሪያው ነው። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ... Read more »
የአልኮል ማስታወቂያዎች በምን መልክ መቅረብ አለባቸው? ለሚለው ጉዳይ ትኩረት እንዳልተሰጠ ይነገራል፡፡ የተቆጣጣሪው አካል ለዘብተኛ አቋምና ተከታትሎ ዕርምጃ አለመውሰድም ማህበረሰቡ ላይ በአልኮል መጠጥ ማስታወቂያዎች ምክንያት የሚደርሰው ጉዳት አሳሳቢ እንዳደረገው ባለሙያዎች ይገልጻሉ። ወይዘሮ ፍቅርተ... Read more »