
አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል 40 ከመቶ የሚሆነው መሬት በአሲዳማነት በመጠቃቱ ከወዲሁ እልባት ካልተበጀለት በቀጣይ በምርትና ምርታማነት መቀነስ ላይ ከፍተኛ ጫና እንደሚያሳድር ተገለፀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ፈቶ ኢስሞ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ ለአራት ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚያ የሚውል የ452ሺ194 ዶላር ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉም በኦሮሚያና በደቡብ ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚከናወኑ የትምህርት፣ የጤናና የአረጋውያን ማዕከላት ግንባታና ማስፋፊያ ሥራዎች የሚውል እንደሆነ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያና ኤርትራን የጋራ ብሄራዊ ጥቅም የሚያስከብር የህግ ማዕቀፍ በአጭር ጊዜ እንደሚተገብር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የመከላከያ ሚኒስቴርና የሰላም ሚኒስቴር ትናንት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም... Read more »
የምንማር መንግሥት ከአንድ ዓመት በፊት በቁጥጥር ስር ያዋላቸውንና የሰባት ዓመታት እስር የፈረደባቸውን ሁለት የሮይተርስ (Reuters) ጋዜጠኞች እንዲፈታ ከዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የሚደረገው ጫና ቀጥሏል፡፡ ዋ ሎን እና ካው ሶ ኡ የተባሉት ጋዜጠኞች የታሠሩበትን... Read more »

የእምነት ተቋማት የኢትዮጵያ ውስጣዊም ሆነ ውጪያዊ ችግሮች ሲያገጥሟት ለሰላሟ መጠበቅ፤ ለአንድነቷ መጠናከርና ለህዝቦቿ ህብረት አስተዋጽኦ ሲያበረክቱ ኖረዋል። በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተከሰቱ ያሉትን ግጭቶች፣ መፈናቀሎችንና የዜጎችን ጉዳት ለማስቆም ተቋማቱ ከማንም በላይ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የአባሎቹን ጥራት በማሻሻልና አቅም በማሳደግ ህብረተሰቡ የሚረካበት፤ በክህሎትና በእውቀት የዳበረ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን አደረጃጀት እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀልና ትራፊክ አደጋ ምክትል ኮሚሽነር... Read more »

የዜግነት እውቅና ላልነበራቸው ኢትዮጵያውያን ማንነታቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ እየተሰጠ ነው . ከ1ሺ በላይ የሌሎች አገራት ዜጎች ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ አግኝተዋል
አዲስ አበባ፦ የዜግነት እውቅና ተነፍጓቸው በስደት በተለያዩ ሀገራት ይኖሩ ለነበሩ ኢትዮጵያውያን ማንነታቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ ወይም ፓስፖርት እንዲያገኙ እየተደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ለ1ሺህ 247 የተለያዩ... Read more »

ደላሎችም አርሶ አደሮችን አታልለዋል አዲስ አበባ፡- የኦሮሚያ ማዕድን ልማት ባለስልጣን በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ብቻ ባደረገው ማጣራት የ85 ማዕድን ኢንቨስትመንት ፈቃዶችን መሰረዙን አስታወቀ፡፡ የማዕድን ሀብት ያለው መሬት ያላቸው አርሶ አደሮች... Read more »

አዲስ አበባ፡- ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከሁለት ዓመታት በኋላ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ አጠቃላይ የግድቡ ግንባታ 65 በመቶ ደርሷል፡፡ የግድቡ ግንባታ ያለበትን ደረጃ አስመልክቶ ትናንት ውይይት ሲካሄድ የግድቡ ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያና በኤርትራ መካካል ሰላም በመስፈኑና ስጋት በመወገዱ ድንበር አካባቢ የነበረውን የተወሰነውን የመከላከያ ሠራዊት ወደ ሌሎች የ ኢትዮጵያ ክፍሎች የማንቀሳቀስ ሥራ እያከናወነ መሆኑን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመከላከያ እየተከናወነ ያለው መልሶ የማደራጀት... Read more »