
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አገሪቱ አቅጣጫ ጠቋሚና ችግሮችን አመላካች የመገናኛ ብዙኃን እንደሚያስፈልጋት ገልጸዋል። ነገር ግን በዚህ ደረጃ ለህዝብ ጥቅም የሚሰራና ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነትን የሚሰብክ መገናኛ ብዙኃን እየተፈጠረ እንዳልሆነ ምሁራን ይናገራሉ። በብሮድካስት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከቀን ወደ ቀን በአዋሳኝ ቦታዎች እየተከሰተ በመጣው የጸጥታ ችግር ላይ ህዝብና መንግሥት ተቀናጅተው የህግ የበላይነት እንዲከበር የየበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የምስራቅ ወለጋ ዞን ገለጸ፡፡ የዞኑ የአስተዳደርና ጸጥታ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ... Read more »

አዲስ አበባ፤ ህዝቦች በሃይማኖት፣ በብሄርና በጎሳ ሳይከፋፈሉ ተግባብተው በአንድነት እንዲኖሩ ማድረግ እንደሚገባ የአገር አቀፍ የሰላም አምባሳደር እናቶች አሳሰቡ ፡፡ ‹‹እናት እንዳታለቅስ፣ ሰላም በኢትዮጵያ ይስፈን›› የሚል መልዕክት በማንገብ በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች እየተዘዋወሩ ሰላምን... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ለንብ ማነብ የሚያስችል ሰፊ ምቹ ሁኔታና ዕምቅ ሀብት ቢኖርም ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው በዝቅተኛ ደረጃ መሆኑ የግብርና ሚኒስቴር ገለፀ። ሚኒስትሩ አቶ ኡመር ሁሴን ትናንት በንብ ማነብ ተግባር ላይ ለመምከር... Read more »

አዲስ አበባ፡- መንግሥት የጀመረውን ህግ የማስከበር ሥራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪ አስታወቀ። የፕሬስ ሴክሬታሪዋ ቢልለኔ ስዩም ትላንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደተናገሩት መንግሥት የጀመረውን የህግ የበላይነትን የማስከበር ሥራዎች አጠናክሮ... Read more »

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ማክሰኞ ዕለት ከተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮችና ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ሸፋን አግኝቷል፡፡ ዋና ቢሮውን በኳታር ዶሃ ያደረገው አልጀዚራ ስለውይይቱ ባስነበበው... Read more »

በኢትዮጵያ ህትመት ታሪክ በአንጋፋነቱ ይታወቃል፡፡ በርካታ ጸሐፍትንም አፍርቷል አዲስ ዘመን ጋዜጣ። አንዳንዶች የአገር ሃበት ፣አለፍ ሲልም ታሪክ ማጣቀሻ(ኢንሳይክሎፒዲያ) ሲሉ ባለውለታነቱን ይገልጻሉ። እንዲህ የተባለለት አዲስ ዘመን ጋዜጣ በውጫዊና ውስጣዊ ምክንያቶች ተነባቢነትና ተፈላጊነት አብሮት... Read more »

መንግስት በየተቋማቱ የሚስተዋለውን የፋይናንስ አሰራር ችግር ለመፍታት በየጊዜው አዳዲስ አሠራሮችን በመዘረጋት በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡ በተለይም ከ2004ዓ.ም ጀምሮ በተመረጡ ተቋማት ላይ ተግባራዊ እየተደረገ ያለውን የተቀናጀ የፋይናንስ አስተዳደር መረጃ ሥርዓት በመዘርጋት የፋይናንስ አሰራር... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ በየዓመቱ አዲስ በኤች. አይ.ቪ. ቫይረስ የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በመቀነስ እ.ኤ.አ በ2020 ለማሳካት የተያዙትን የሦስቱን ዘጠና ግቦች ከማሳካት አኳያ አስፈፃሚ ተቋማት የሚጠበቅባቸውን እየተወጡ ባለመሆኑ ሊጠየቁ እንደሚገባ የፌዴራል ኤች.አይ.ቪ.ኤድስ መከላከልና... Read more »

አዲስ አበባ፡- በጥቅምት ወር 2011 ዓ.ም ወደ ውጭ ከተላኩ የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ምርቶች 13 ሚሊዮን ዶላር በላይ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ብርሃኑ ስርጃቦ ለአዲስ ዘመን... Read more »