
አዳማ፡- የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስል ጠና ዘርፉ ለህብረተሰቡ ውጤት በሚያመጣ የተግባር ተኮር ስራ ላይ ማተኮር እንደሚገባ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚኒ ስቴር አሳሰበ፡፡ ዘርፉ አማራጮችና ተግባራት ላይ ማተኮር እንደሚገባው ተጠቁሟል፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ባለፉት ስድስት ወራት ኢትዮጵያን ለጉብኝት ከመጡት 380 ሺህ 376 የውጭ ጎብኝዎች 1 ቢሊየን 424 ሚሊየን 174 ሺ 744 የአሜሪካን ዶላር መገኘቱን አሳወቀ፡፡ የኢፌዴሪ በባህልና ቱሪስም የህዝብና ዓለም... Read more »

አዲስ አበባ፦ በአገሪቱ የኮንስትራክሽን ሥራዎች በአማካይ በጊዜ ሰንጠረዥ 400 በመቶና በወጪ በጀት ደግሞ 156 በመቶ ከታቀደው በላይ አንድ ፕሮጀክት ለማጠናቀቅ እየወሰዱ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኮንስት ራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና... Read more »

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ የታሪክና የዓለም አቀፍ ጉዳዮች መምህርና ተመራማሪ ዶክተር አብዱ መሃመድ አሊ ትውልዳቸውና ዕድገታቸው ደሴ ሲሆን ከአማራና ትግራይ ወላጆች እንደተገኙ ይናገራሉ፡፡ ሁለቱንህዝቦች እንዲህ ሲሉም ገልጸዋቸዋል፤ ‹‹አንድ ትግራዋይ ለእኔ ፊቱን... Read more »

የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከወራት በፊት ለጉብኝት ፓሪስ በነበሩበት ወቅት ለመፍረስ አደጋ የተጋለጠውን የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ለመታደግ የገቡላቸውን ቃል አክብረው መጋቢት ሶስት ቀን 2011ዓ.ም ቅርሱ በሚገኝበት... Read more »
መግቢያ ኢትዮጵያዊያን ከመለያየት ይልቅ አንድነትን፤ ከመራራቅ ይልቅ መቀራረብን እና ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን በመምረጣቸው የሀገራቸውን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ሲባል በተለያዩ ጊዜ በውጭ ወራሪዎች እና ተስፋፊዎች የተቃጣባቸውን አደጋ በጋራ መመከት ችለዋል። ኢትዮጵያ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት... Read more »
በአሜሪካ መንግሥት ጦር የሚደገፈውና የሶሪያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች (Syrian Democratic Forces – SDF) በመባል የሚታወቀው ታጣቂ ቡድን ራሱን ‹‹እስላማዊ መንግሥት (Islamic State – ISIS)›› ብሎ የሰየመውን ዓለም አቀፍ አሸባሪ ቡድን ከሶሪያ ምድር ጠራርጎ... Read more »

የሰው ልጅ ህልውና/መኖር ሲታሰብ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሬት ነው። መሬት ለሰው ልጅ ሁለንተና መገለጫው ነው። መኖሪያው፤ የምግብና የእስትንፋስ ምንጩ፤ የምንነትና የማንነት መታወቂያው ነው። በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ በአብዛኛው የህዝባቸው የኑሮ መሰረት በግብርና... Read more »

እናቴ ደህና ዋይ ብሎ ተሰናበተኝ። ሶስት ሺህ አራት መቶ ብር አስራት ለቤተ ክርስቲያን በስሜ ስጡልኝ ፤እኔ ቸኩያለሁ ብሎ አባቱን ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ድረስ ሸኝቶት፤ እርሱ መኪናውን እያሽከረከረ ወደ መስሪያ ቤቱ፤ ቀጥሎም ተሽከርካሪውን... Read more »

አዲስ አበባ፦ በቀጣይ ሁለት ዓመታት ይገነባሉ የተባሉት ሦስት አዳዲስ የኢንዱስትሪ ፓርኮች በሰመራ፣ በአይሻና በአሶሳ ከተማ የሚገነቡ መሆናቸውን አቶ አማረ አስግዶም የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተናግረዋል። ምክትል ዋና ሥራ... Read more »