በጋምቤላ ክልል 11 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያለ እውቅና እያስተማሩ ነው

በጋምቤላ ክልል 11 የግል ከፍተና ትምህርት ተቋማት ያለ እውቅና የማስተማር ስራ ላይ መሰማራታቸውን የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ገለጸ፡፡ ኤጀንሲው በግል ከፍተና ትምህርት ተቋማት ላይ የሚስተዋሉ ግድፈቶችን አስመልክቶ በተከናወነ የዳሰሳ ጥናት ላይ... Read more »

ኔታንያሁና ፑቲን በእስራኤል ጉዳይ

የራሺያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ከቀናት በፊት በሞስኮ የተገናኙ ሲሆን፤ ሁለቱ መሪዎች ቀደም ብለው በተደጋጋሚ ስለ ሶሪያ ጉዳይ ሲወያዩ ነበር። አሁን ላይ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቤንጃሚን ኔታንያሁ በሁለቱ መሪዎች መካከል... Read more »

የአልጄሪያው ፕሬዚዳንት የሥልጣን ዕድሜ አከተመ

የ82 አመቱ አዛውንት የአልጄሪያው ፕሬዚዳንት አብዱላዚዝ ቡተፍሊካ ህዝባዊ ተቃውሞ ከበረታባቸውና የሠራዊታቸውን ድጋፍ ካጡ በኋላ ስልጣን በመልቀቅ የአገሪቱን ዜጎች በይፋ ይቅርታ ጠይቀዋል። ላለፉት 20 ዓመታት በስልጣን ላይ የቆዩት ቡተፍሊካ ተቃውሞ ቢበረታባቸውም ለአምስተኛ ጊዜ... Read more »

ድርጅቱ አልሚ ምግብ በማምረት ለተጠቃሚዎች ሊያቀርብ ነው

ሰኘው ግብረ-ሰናይ ድርጅት ስፓይሮሊና (spirulina) የተሰኘ አልሚ ምግብ በማምረት በተመጣጠነ ምግብ እጥረት ለሚሰቃዩ ህፃናትና ነፍሰጡር እናቶች በነፃ ሊያቀርብ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ቀደም ሲል በውድ ዋጋ ከውጭ ሲገባ የነበረውን ተመሳሳይ ምርት እንደሚተካና የውጭ ምንዛሪንም... Read more »

በደቡብ ክልል ሥራ ላይ የዋለው የትራፊክ አደጋ መቆጣጠሪያ ሶፍትዌር ውጤታማ ነው ተባለ

• ቴክኖሎጂውን በአማራ ክልል ተግባራዊ ለማድረግ ጠቀሜታውን ማስተማር እንደሚያስፈልግ ተገልጿል በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የአሽከርካሪዎችና የተሽከርካሪዎች የጥፋት ክብረ ወሰን (ሪከርድ) መቆጣጠሪያ ሶፍትዌር ተግባራዊ በመሆኑ ከዕለት ወደ ዕለት የትራፊክ አደጋ እየቀነሰ መምጣቱ... Read more »

ከሁለትና ሦስት ዓመት በፊት ከነበረው ዛሬ የተሻለ የነጻነት አየር አለ » አቶ በቀለ ገርባ የኦፌኮ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፡- ከሁለት ወይም ከሦስት ዓመት በፊት ከነበረው ዛሬ የተሻለ የነጻነት አየር መኖሩንና ይህንን ያመጣው ደግሞ አዲሱ የለውጥ ኃይል መሆኑን የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ ተናገሩ። አሁን... Read more »

በደል ያልቀነሰው ፍቅር

ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ረጅም ዓመታትን ከኖሩባትና ዜጋዋ ካደረገቻቸው ሲውዲን ወደ አገራቸው ተመልሰው «አዲስ የልብ ህክምና ማዕከልን» ከሌሎች ባለድርሻዎች ጋር አቋቁመው ሀገራቸውን በሙያቸው ማገልገል የጀመሩት በ 1998 ዓ.ም ነው፡፡ ከ6 ዓመት በፊት «የህክምና... Read more »

የተከሰከሰው የቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን አብራሪዎች ችግር እንደሌለባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲጓዝ ቢሾፍቱ አካባቢ የተከሰከሰው የቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን አብራሪዎች በአምራቹ ቦይንግም ይሁን በአሜሪካ የፌዴራል አቪዬሽን ባለሥልጣን የተቀመጡ መስፈርቶችን ያሟሉ እንደነበሩ የምርመራው የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ማመላከቱ... Read more »

በኢትዮጵያ የብሔር ፓርቲ ለምን በዛ?

በኢትዮጵያ 108 ፓርቲዎች መኖራቸው ይገለፃል፡፡ 66ቱ የብሄር ፓርቲዎች ናቸው፡፡ ለምን ብሔርን ነፃ እናወጣለን የሚሉ ፓርቲዎች በዙ? የብሔር ፖለቲካ ቀጣይነት እስከ መቼ መዝለቅ አለበት በሚሉት ጉዳዮች ላይ የተለያዩ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ ቀድሞ በወሎ ዩኒቨርሲቲ... Read more »

የቃሊቲ መናኸርያ እና የቃሊቲ ትራንስፖርት ማኔጅመንትና ትራፊክ ደህንነት ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ህንጻዎች በዘመናዊ መልክ ሊገነቡ ነው

የፌዴራል ትራስፖርት ባለስለጣን በበጀት ዓመቱ ሊያስጀምራቸው ካቀዳቸው የቃሊቲ መናኸርያ እንዲሁም የቃሊቲ ትራንስፖርት ማኔጅመንትና ትራፊክ ደህንነት ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በዘመናዊ መልክ ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ። ለቃሊቲ መናሃርያ ግንባታ ብቻ የተያዘለት በጀት 445 ሚሊዮን ብር መሆኑ... Read more »