ምንጩ ያልታወቀ ንብረት ማፍራት በአፍሪካና በተለያዩ ታዳጊ ሀገራት ትልቅ ሀገራዊ ችግር ሆኖ ቆይቷል። ቀደም ሲል ምንጩ ያልታወቀ ንብረት ማፍራት ተጠያቂነትን ለማስከተል በተደረገው ጥረትም ከሕግና ፍትሕ አካላት በኩል ርምጃ ለመውሰድ የሚያስችል ሙሉ የሕግ... Read more »
የዚምባቡዌ መንግሥት ፖሊሶች ለሥራ ሲሠማሩ ሞባይል ስልክ እንዳይዙና እንዳይጠቀሙ አገደ። ሁሉም ፖሊሶች ለሥራ ሲሠማሩ ስልካቸውን ለበላይ ኃላፊዎቻቸው አስረክበው መውጣት እንዳለባቸውም አሳስቧል። ለፖሊሶች ተልኳል የተባለው የማሳሰቢያ መልዕክት መንስኤ እና ዓላማው ግን አልተጠቀሰም። ከእረፍት... Read more »
ሩሲያ በመሬት ላይ ያለውን ከባቢያዊ የአየር ሁኔታ የሚቆጣጠሩ ሁለት ሳተላይቶቸን እና ከኢራን የመጡ ሁለት ሳይተላይቶችን ጨምሮ 53 ሳይተላይቶችን የተሸከመ ሶይዙ ሮኬት ማምጠቋን ሮስኮስሞስ ስፔስ ኤጀንሲ አስታውቋል። ኤጀንሲው እንደገለጸው ከሩሲያ ቮስቶቺኒ ኮስሞድሮም የተነሳው... Read more »
ከ90 ሺህ በላይ አዳዲስ ደንበኞች ተጠቃሚ ሆነዋል አዲስ አበባ፦ በ2017 በጀት ሩብ ዓመት ከ11 ነጥብ 15 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። ከ90 ሺህ 570 በላይ አዳዲስ ደንበኞችን ተጠቃሚ... Read more »
አዲስ አበባ፡– በኢትዮጵያ በዓመት ሰባት ሺህ ሰዎች በኤች አይ ቪ ቫይረስ እንደሚያዙ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በቫይረሱ ምክንያት በዓመት ከ10 ሺህ በላይ ሰዎች እንደሚሞቱ ተገልጿል፡፡ ትኩረቱን በፀረ-ኤች አይ ቪ መድኃኒት ተጠቃሚዎች አገልግሎት ላይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአፍሪካ አሕጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት አጀንዳ 2063ን ተግባራዊ የሚያደርግ ነው ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ያስሚን ወሃረቢ ገለጹ። የአፍሪካ አሕጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ሴክሬቴሪያት ከፍተኛ የንግድ ባለሙያዎች... Read more »
አዲስ አበባ፡– ሁሉንም አሸናፊ የሚያደርገውን ሠላማዊ መንገድ በመምረጥ ችግሮችን በምክክር መፍታት ይገባል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ኢፕድ ያነጋገራቸው የጉጂ አባገዳ የሆኑት አባገዳ ጃርሶ ዱጎ እንደተናገሩት፤ ልዩነቶችን በሠላማዊ አካሄድ በምክክር መፍታት ሁሉንም... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከ30 ተቋማት ጋር እያከናወነ የሚገኘው ቅንጅታዊ ሥራ ውጤት እንዳስገኘለት የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ገለጸ። የኮሪደር ልማት እና መሠረተ ልማቶች መጠበቅ የሚያስችል አሠራር መዘርጋቱን አስታውቋል። የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ... Read more »
አዲስ አበባ:– የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተበድረው ያልመለሱትን ዕዳ ለመክፈል እና የባንኩን ካፒታል ለማሳደግ የሚውል የመንግሥት የቦንድ ሽያጭ እንዲወጣ የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ አፀደቀ፡፡ ስድስተኛው... Read more »
የአፍሪካ ኅብረት ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህመት፤ የ2025 የአፍሪካ የግብርና ልማት ፕሮግራም ረሃብን ለማጥፋት ብርቱ የሆነ ዓላማን ያነገበ ቢሆንም አፍሪካ ግን ከእቅዱ አኳያ ብዙ የሚቀራት ጉዳይ እንዳለ ያመላክታሉ። ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያንም... Read more »