“አሁን በአገሪቱ እየታየ ያለው ሁኔታ በጣም ደስ የሚል ነው፡፡ ብዙ መልካም መልካም ነገሮች እያየን ነው፡፡ ይሁን እንጂ ከዚህም ከዚያም የምናያቸው ግጭቶችና የሰላም እጦት ችግሮች ይህንን ደስታችንንና ተስፋችን እንዳናጣጥም አድርገውናል፡፡ የሰላም ጉዳይ ሁሉም... Read more »
‹‹በብዝሃነት የደመቀ ኢትዮጵያዊ አንድነት›› በሚል መሪ ሃሳብ ለ13ኛ ጊዜ ዛሬ በአዲስ አበባ የሚከበረው የኢትዮጵያ ብሔር፤ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ላለፉት ዓመታትም በተለያዩ ክልሎች መከበሩ ይታወሳል፡፡ በአገሪቱ ሲከበር የቆየው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ለበርካታ ዓመታት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን አጋርነት፣ በፌደራሊዝም ሥርዓት ትግበራ ላይ ጠቃሚ ምክረሃሳቦችን በመስጠት፣ የልምድ ልውውጥ በማድረግና ጥናቶችን በማካሄድ ወዳጅነታቸውን እንደሚያጠናከሩ መቀመጫቸውን በኢትዮጵያ ያደረጉ የቤልጂየም እና ብራዚል አምባሳደሮች አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያ የቤልጂየም አምባሳደር... Read more »
የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓሉ፡ • ዕርስ በዕርስ ለመተዋወቅና ባህልን ለማስተዋወቅ ዕድል ፈጥሯል • ተመሳሳይ ሰነድና የውይይት አቀራረብ አሰላችቷል
አዲስ አበባ፡- የብሔሮች፣ ብሕረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ህዝቡ ዕርስ በዕርሱ እንዲተዋወቅና ባህሉንም እንዲያስተዋውቅ ዕድል መፍጠሩን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡በየዓመቱ በተመሳሳይ ሰነድ ላይ እየተመሰረተና አንድ አይነት ውይይት እየተደረገ ሲከበር የቆየበት መንገድም አከባበሩን አሰልቺ ማድረጉን... Read more »
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሚያዝያ 21 ቀን 1998 ዓ.ም ባካሄደው ሦስተኛ የፓርላማ ዘመን አንደኛ ዓመት ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ህገ መንግሥቱ የፀደቀበትን ቀን ተንተርሶ በየዓመቱ ህዳር 29 የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ተብሎ... Read more »
አዲስ አበባ፣ ወቅታዊነትን መሰረት በማድረግ በሀገሪቷ የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩ ችግሮችን በመፍታት አንድነትን ለማጠናከር መንግሥትና ህዝብ የየራሳቸውን ድርሻ መወጣት እንዳለባቸው የጨፌ ኦሮሚያ ጽህፈት ቤት ባዘጋጀው 13ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ውይይት ተሳታፊዎች አስታወቁ፡፡... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ ከቀናት በፊት በትምህርት ቤቶች፣ በክፍለ ከተሞችና በተለያዩ አደረጃጀቶች «በብዝሃነት የደመቀ ኢትዮጵያዊ አንድነት» በሚል መሪ ቃል 13ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነበር። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግሥት የፀደቀበትን ቀን... Read more »
የሳዑዲ አረቢያው ንጉሥ ሳልማን ቢን አብደልአዚዝ አል-ሳዑዲ የኳታሩ ኢሚር ሼህ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታሃኒ በሳምንቱ ማብቂያ በሪያድ በሚካሄደው የባህረ ሰላጤው አገራት ጉባዔ ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ እንዳቀረቡላቸው የኳታር ዜና አገልግሎት ዘግቧል፡፡ የሳዑዲ... Read more »
አሜሪካ ከ28 ዓመታት በኋላ በሶማሊያ የነበረውን ኤምባሲዋን በድጋሚ ከፍታለች፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ባወጣው መግለጫ፣ የሶማሊያ ሰላምና ፀጥታ በየጊዜው እያሳየው ያለው መሻሻል ለውሳኔው ምክንያት እንደሆነ አስታውቋል፡፡ አምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ ኤምባሲውን... Read more »
ፍርድ ቤቱ በያሬድ ዘሪሁን፣ በተስፋዬ ኡርጌና ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ ፓሊስ የጠየቀውን 14 ቀን የምርመራ ጊዜ ፈቀደ። ተጠርጣሪዎቹ በዛሬው እለት በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ የወንጀል ችሎት ነው የቀረቡት።... Read more »