ተፈናቃዮችን በዘላቂነት የማቋቋሙ ሥራ በቂ አይደለም

አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ እንባ ጠባቂ ተቋም በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ የተፈናቀሉ ዜጎችን በዘላቂነት መልሶ ለማቋቋም እየተሰራ ያለው ሥራ በቂ አለመሆኑን አስታወቀ፡፡ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ለመታደግ የሚደረገውም ኢኮኖሚያዊና ሥነ ልቦናዊ ድጋፍ... Read more »

የእስራኤል ምርጫና የኔታኒያሁ ፈተና

የእስራኤል አገራዊ ምርጫ ሊካሄድ የአምስት ሳምንታት እድሜ ብቻ ቀርተውታል። በአሁኑ ወቅትም የምርጫው ተፋላሚዎች በይፋ ታውቀዋል። ቀጣዩ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ቤኒያሚን ኔታኒያሁ አሊያም ቤን ጋንቴዝ መሆናቸው እርግጥ ሆኗል። ከሁሉም በላይ የዘንድሮው ምርጫ ፍልሚያው... Read more »

የኬንያ ዜጎች የግል መረጃ በህግ የተጠበቀ አይደለም

እአአ 2017 በኬንያ በተካሄደው የፕሬዚዳንት ምርጫ ተጭበርብሯል በመባሉ የአገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የምርጫ ኮሚሽኑ ይፋ ያደረገውን ውጤት ባስገራሚ ሁኔታ መሻሩ ይታወሳል፡፡ በኬንያ በተካሄደው ምርጫ ውጤቱ ይፋ ከመሆኑ አስቀድሞ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በቀጥታ እያሰራጩ... Read more »

የዓድዋ ድል በዓልን ምሁራን በሚገባው ልክ እንደማያከብሩት ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የዓድዋ ድል በዓልን ምሁራን ከመደበኛ ማህበረሰቡ በተለየ መልኩ እንደማያከብሩት የአፍሪካን ጥናትና ምርምር ባለሙያዎች ማህበር አስታወቀ፡፡ ማህበሩ የተለያዩ የፓናል ውይይቶችን በማድረግና ጥናቶችን በማቅረብ በዓሉን በትናንትናው ዕለት በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት መሰብሰቢያ አዳተሰብ... Read more »

አገልግሎቱ የእቅዱን 81 በመቶ መፈጸሙን ገለጸ

አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የ2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወር እቅዱን 81 በመቶ ማከናወኑን አስታወቀ። የመስሪያ ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ መላኩ ታዬ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት፤ መስሪያ ቤቱ የአገልግሎት አድማሱን... Read more »

የልዩ ፍላጎት ፖሊሲ ልዩ ተሰጥኦን አላካተተም

አዲስ አበባ፡- ልዩ ፍላጎትን አስመልክቶ በትምህርት ሚኒስቴር ደረጃ ፖሊሲ ተቀርጾለት እየተሰራ ቢሆንም በአካል ጉዳት ላይ የተመሰረተውን ብቻ እንጂ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ያካተተ እንዳልሆነ ተገለጸ፡፡ በመንግስት ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቋቋመው የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ... Read more »

ከተሞች ያልተሻገሯቸው ተግዳሮቶች

በአገሪቱ የሚገኙ ከተሞች በየጊዜው እየጨመረ የሚገኘውን ህዝብ ለማስተናገድ ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ከነዚህም ውስጥ በመሰረተ ልማት ዝርጋታ፣ በኢንቨስትመንት፣ በመኖርያ ቤቶች ግንባታና በልዩ ልዩ የስራ እድል ፈጠራ ላይ የሚታዩ ለውጦች ማሳያ ናቸው፡፡ ነገር... Read more »

ለዓድዋ ጀግኖች የመታሰቢያ ሃውልት ሊቆም ነው

አዲስ አበባ ፡- ከ123 ዓመት በፊት በዓድዋ ጦርነት መስዋእትነት ለከፈሉ ጀግኛ አርበኞች የመታሰቢያ ሃውልት እንደሚቆም ተገለጸ።123ኛው አመት የዓድዋ ድል በዓል አዲስ አበባ በሚገኘው የሚኒልክ አደባባይ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ተከብሯል። በበዓሉ ላይ ንግግር... Read more »

የታሪክ አሻራ ምልክቶችን እንደ ድርሳን

በ1969 ዓ.ም በዚያድ ባሬ ዘመነ መንግስት ታላቋ ሶማሊያን ለመፍጠር ኢትዮጵያ ላይ ዘመቻ ይከፈታል፡፡ በወቅቱም የላቲን አመሪካዊቷ አገር ኩባ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ድጋፍና ትብብር አድርጋለች፡፡ ከወታደር እስከ ጦር መሳሪያ የሚደርሰው ድጋፍ ከአገሪቱ ሕዝብ አልበገር... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይና ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ

• የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክን መረቁ • በጋሞ አባቶች ተመረቁ • የሃገራቱ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ተስማሙ አዲስ አበባ፡ -የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታና የደብረብርሃን ኢንዱስትሪ... Read more »