በ1969 ዓ.ም በዚያድ ባሬ ዘመነ መንግስት ታላቋ ሶማሊያን ለመፍጠር ኢትዮጵያ ላይ ዘመቻ ይከፈታል፡፡ በወቅቱም የላቲን አመሪካዊቷ አገር ኩባ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ድጋፍና ትብብር አድርጋለች፡፡ ከወታደር እስከ ጦር መሳሪያ የሚደርሰው ድጋፍ ከአገሪቱ ሕዝብ አልበገር ባይነት ጋር ተዳምሮ ወረራውን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ድባቅ መምታት ማስቻሉን የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ፡፡ ይህንን ድል ምክንያት በማድረግም 10ኛው የደርግ አብዮት በዓል በ1970ዎቹ ሲከበር ትግላችን ሐውልት እንዲቆም ተደርጓል፡፡
ይህ ሓውልት በቆመበት ጊቢ ውስጥም የኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ ይገኛል፡፡ ቦታው ግን ለረጅም ጊዜ ተዘግቶ የቆየ ሲሆን፤ ፓርኩና ሐውልቱ በቅርብ ጊዜ ዳግም ለጎብኚዎች ክፍት ተደርጓል፡፡ ይሁን እንጂ ከመግቢያው ላይ በግራና በቀኝ በቆርቆሮ የታጠሩት ስፍራዎች ዛሬም የታሰበው ልማት አልተሰራባቸውም፡፡ ወደ ውስጥ ሲዘልቁ ቀድሞ ከነበረበት በተሻለ አረንጓዴ ውብና ማራኪ ተደርገው በተሰሩት ስፍራዎች ውስጥ በሚገኙ መቀመጫዎች ጥንድ ጥንድ ሆነው ተቀምጠው የሚታዩት በርካቶች ናቸው፡፡
በዚህ ውብ ስፋራም አንዳንዶችም የታሪክ ነጋሪ ምልክት ከሆኑት ሐውልቶች ጋር ምስላቸውን ሲያስቀሩ ሌሎች ደግሞ መጽሐፍ ሲያነቡ ይታያሉ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ አካባቢ ነዋሪ ወጣት አብዱሰላም ፈድሉ፤ ጊቢው ታሪክ ከማሳወቅ ባሻገር መንፈስን የማደስ አንዳች ኃይል እንዳለው ተናግሯል፡፡ የዕረፍት ቀኑን ለማሳለፍም ብዙ ጊዜ ምርጫው ይኸው ስፍራ በመሆኑ እግሮቹ ወደዛው እንደሚያቀኑ፤ በከተማዋ ይህን መሰል ወጣቱ ጊዜ የሚያሳልፍባቸው ስፍራዎች ውስን በመሆናቸውም ከተለያዩ አካባቢዎች የሚመጡ ጎብኚዎች እንዳሉ ጠቁሟል፡፡
ምንም እንኳ ስፍራው ወጣቱ የአገሩን ታሪክ እንዲያውቅ ብሎም ጊዜውን በአልባሌ ድርጊቶች እንዳያሳልፍ የሚያበረክተው አስተዋፅዖ ከፍተኛ ቢሆንም፤ በቦታው ምቹ ሁኔታዎች አለመኖራቸው ችግር እንደሆነ ወጣት አብዱሰላም ጠቅሷል፡ ፡ ከውስጡ አረንጓዴነት በዘለለ ለጎብኚዎች ምቹ ለማድረግ ካፌ፣ “ፋውንቴኖች” እና መሰል መዝናኛዎችን ለመሥራት ታቅዶ ቢታጠርም ከዓመት በላይ ግን ከማጠር የዘለለ ምንም የተሰራበት ነገር የለም፡፡
ይህም ስፍራውን የተዘነጋ ያስመስለዋል፡፡ በመሆኑም እስካሁን አለአግባብ ከወሰደው ጊዜ በላይ እንዳይወስድ አስፈላጊው ሥራ ሊሰራ ይገባል ባይ ነው፡፡ ከሀይሌ ጋርመንት አካባቢ ለመጀመሪያ ጊዜ ቦታውን ሲጎበኝ ያገኘነው ወጣት ከድር መሐመድ፤ ስፍራው ድባቡ እጅጉን ደስ የሚል መሆኑንና ለሕሊና እረፍትን እንደሚሰጥ ተናግሯል፡፡ ይሁን እንጂ ስፍራው ተፈጥሮ ከለገሰችው ነፋሻማ አየርና ቦታውን ለማስዋብ ከተሰራው አረንጓዴ ሥራ በተጨማሪ ለጎብኚዎች የሻይ ቡና አገልግሎት ቢኖር የተሻለ ይሆን እንደነበር በመጠቆም በቀጣይ ሊታሰብበት እንደሚገባ ገልጿል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ወርቁ መንገሻ፤ ፓርኩና ሐውልቱ ለረጅም ጊዜ ተዘግቶ መቆየቱን አስታውሰዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት አገልግሎት እንዲጀምር የተደረገውም በተለያየ ጊዜ የኩባ መንግስት ለኢትዮጵያ በሚሰጠው የትምህርት ዕድል ተጠቃሚ በሆኑ በርካታ ወጣቶች አማካኝነት መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በወጣቶቹ ትብብር መልሶ በማልማት ውበትና ጽዳት ኖሮት ሳቢና ማራኪ እንዲሆን ጥረት እየተደረገ መሆኑን በመጠቆምም፤ የኩባ መንግስትም በኤምባሲው በኩል ድጋፉን እያደረገ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
እንደ አቶ ወርቁ ገለጻ፤ በአሁኑ ወቅት ስፍራውን ለቱሪስቶች ሳቢና ማራኪ ለማድረግ እየተሰራ ሲሆን፤ ከነበረው የተሻለ ሁኔታ እንዲሆን ተደርጓል፡፡ ከውጭ የታጠረው “ፋውንቴን”ና ነገሮች ሲሆን፤ በሁለቱ መካከል ያለውን የበጀት ክፍተት ለመሙላት ድጎማው እንደሚደረግም ዳይሬክተሩ ያስረዳሉ። የፌዴራል መንግስት በየዓመቱ 30 በመቶ በጀቱን ክልሎች ያላቸው ክፍተት ላይ መሰረት በማድረግ እንደሚሰጣቸው አብራርተዋል።
በሌላ በኩል ከድጎማ በጀት ጋር ተያይዞ በየዓመቱ ቅሬታዎች እንደሚቀርቡ ያስታወሱት ዳይሬክተሩ ከነዚህም ውስጥ ብዙ ስራዎች ስለምናከናውን እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴያችን የተሻለ ስለሆነ ቀመሩ የገቢ ምንጭን ታሳቢ ማድረግ አለበት የሚለው ሃሳብ ጎልቶ እንደሚነሳም ጠቅሰዋል። በነበሩ ግጭቶች ምክንያት የጤናና የትምህርት ተቋማት በመፍረሳቸው እንዲሁም የህዝብ ቁጥር ሊጨምር ስለሚችል የወጪ ቀመር ለመስራት ብዙ መረጃዎች እየተሰበሰቡ መሆኑን ይጠቅሳሉ። በዚህም በቀጣይ ዓመት አዲስ ቀመር እንደሚሰራ ያመለክታሉ።
የፌደሬሽን ምክር ቤት የሚወስነው ጥቅል አላማ ያለው የድጎማ ማከፋፈያ ቀመር እንደሆነም አቶ ያእቆብ ጠቁመዋል። ጥቅል አላማ ሲባል ፌዴራል መንግስት ለክልል የሚሰጠው የበጀት ድጋፍ ክልሎች ቅድሚያ ለራሳቸው የሚሰጡት ጉዳይ የሚያውሉት እንጂ የሆነ ጉዳይ አሳኩ ተብሎ የሚሰጣቸው አለመሆኑንም አመልክተዋል። ጥቅል የተባለው ክልሎች በተቻላቸው አቅም ተመጣጣኝ የሆነ የክልል መንግስታት አገልግሎቶችን ለዜጎቻቸው ለመስጠት የሚስችላቸውን ተመጣጠኝ የበጀት አቅም እንዲኖራቸው ማስቻል ነው ያሉት ዳይሬክተሩ ድጎማው በህገ መንግስቱ የተሰጣቸው ተግባርና ኃላፊነት ተመጣጣኝ በሆነ መልኩ ለመፈፀም የሚያስችል የበጀት አቅም እንዲኖራቸው የማድረግ አላማ እንዳለውም ጠቁመዋል።
ነገር ግን ይሄንን አላማ አሳክተዋል ወይስ አላሳኩም የሚል ግምገማ አለመኖሩን አስረድተዋል። በቤተክርስቲያናት የተጠለሉ የለገጣፎ-ለገዳዲ… ከ1ኛው ገጽ የዞረ ግቢ ካደረጉ ሳምንት ተቆጥሯል። ቤተክርስቲያኗ በሰጠቻቸው ድንኳን ውስጥ ሴቶች ሲያድሩ፣ ወንዶች ደግሞ ግቢው ውስጥ ስለሚያድሩ ብርድ ላይ ናቸው ሲሉ አቶ ባደግ ተሰማ ተናግረዋል። እንደ እርሳቸው በዚህኛው ጊዜያዊ መቆያ ደግሞ ልክ እንደ ለገጣፎ እና ለገዳዲዎቹ ሁሉ ምግብና ውሃ የሚያቀርብ ማህበረሰብ በብዛት የለም። በመሆኑም መንግስት ህዝቡ ያለበትን አሳሳቢ ሁኔታ ተመልክቶ አፋጣኝ ምላሽ መስጠት ይኖርበታል። አቶ ባደግ እንደሚያስረዳው፤ ቅድሚያ ግን ስለሰብዓዊነት ማሰብ ይገባል።
ተፈናቃዮቹ ምግብ አብስለው እንኳን መመገብ የሚችሉበት እቃ የላቸውም። ከነዕቃቸው ነው ቤቱ የፈረሰው።ቤተክርስቲያኗ ባትኖር በርካቶች በአውሬ ተበልተው ይቀሩ ነበር። አሁንም በርካቶች በምግብ እጦት እና በመጠለያ እጥረት እየተሰቃዩ በመሆኑ መንግስት ድጋፍ ማድረጉን ችላ ማለት የለበትም። የብሔራዊ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ በበኩላቸው፤ የአደጋ ተጎጆዎችን ለመርዳት በቅድሚያ ምክንያቱ፣ ሰዎቹ ያሉበት ሁኔታ እና ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች በሚሰጡት ጥቆማ መሆኑን ተናግረዋል።
ቦታው ላይ የተከሰተው ሁኔታ ምክንያት እና ምን ያህል ሰዎች እንደተፈናቀሉ እንዲሁም ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው በጽሁፍ መረጃ መላክ እንዳለባቸው አስረድተዋል። ስለዚህ ጥያቄው በቀረበ ሰዓት ድጋፍ ለመስጠት ችግር እንደማይኖር ነው የተናገሩት። ይሁንና በጉዳዩ ላይ አስመልክቶ ለኮሚሽኑ የጽሁፍ ጥያቄ ስለመቅረቡ አለማወቃቸውን ገልጸዋል። የለገጣፎ -ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር አረንጓዴ ቦታዎችን፥ የወንዝ ዳርቻዎችን፥ ከፈቃድ ውጭ የተያዙ እና ካሳ ተከፍሎባቸው ግንባታ የተካሄደባቸው ናቸው ያላቸውን ቤቶች የዛሬ ሳምንት ማፍረስ መጀመሩ ይታወሳል። ካፌ የዘገየውም በተለያዩ ባለድርሻ አካላት የሚሰራ በመሆኑ ነው፡፡
በትብብር የሚሰራ መሆኑ የፈጠረው የቅንጅት መጓደል በፍጥነት ላለማለቁ እንደ አንድ ምክንያት የሚነሳ ቢሆንም ለገጣፎ ተፈናቃዮች በቤተክርስቲያን በተዘጋጀላቸው ድንኳን፤ ወደ ፊት መጥቶ መታጠሩ መንገድ ያጣብባል በሚል የሚያነሱ አካላት መኖራቸውም ለመዘግየቱ ሌላኛው ተጠቃሽ ምክንያት ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል፡፡ ሆኖም ለሥራው የሚመለከታቸው አካላት ፍቃደኝነትና ትብብር እያደረጉም በመሆናቸው ቅንጅቱ እስካለ ለውጤት ያደርሰዋል። በቀጣይም በሚለማው ስፍራ ለበርካቶች የሥራ ዕድል የሚፈጥር ይሆናል።
አዲስ ዘመን የካቲት 25/2011
ፍዮሪ ተወልደ